Sheka Zone Health Department

Sheka Zone Health Department Informations de contact, plan et itinéraire, formulaire de contact, heures d'ouverture, services, évaluations, photos, vidéos et annonces de Sheka Zone Health Department, Organisation gouvernementale, South west Ethiopia People Regional state, Sheka zone Tepi Town, Masha.

28/03/2026
19/03/2026
19/03/2026
19/03/2026
30/01/2026

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ጤና ቢሮ፣ ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም በሁሉም ጤና ቸቋማት የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራምን ጨምሮ የአገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና ከብልሹ አሰራር የጸዳ ለማድረግ በድጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የጥቆማና አስተያየት መቀበያ በሁሉም የጤና ተቋማት ስራ ላይ አውሏል።

​ምን አይነት ጥቆማዎችን መስጠት ይችላሉ?

• ​የሙስና ድርጊቶች።

• ​የመልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ጉድለቶች እና አድልዎ።

• ​መድሃኒት፣ህክምና አገልግሎትና በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራምን በተመለከተ ያሉ ክፍተቶች።

• ​እንዲሁም ጠንካራ ጎኖችና ሊሻሻሉ የሚገባቸው ስራዎች።

​እንዴት መጠቀም ይቻላል?

• ​ከዚህ በታች ያለውን ወይም በጤና ተቋማት የተለጠፈውን የQR ኮድ በስልክዎ ካሜራ ይቃኙ።

• ​የሚመጣላችሁን ቅጽ በመሙላት መልዕክታችሁን ይላኩ።

• ​ምስጢራዊነቱ የተጠበቀ ጥቆማ በመስጠት የዜግነት ድርሻዎን ይወጡ!

​"ግልጽነትና ተጠያቂነት ለጤናማ ማህበረሰብ!"

Adresse

South West Ethiopia People Regional State, Sheka Zone Tepi Town
Masha

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Sheka Zone Health Department publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager