Kolfe Keranio Woreda 06 Labor and Skills Office

Kolfe Keranio Woreda 06 Labor and Skills Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kolfe Keranio Woreda 06 Labor and Skills Office, Government Organization, Addis Ababa, Ababa.

ክህሎት መር የውጤት ተኮር የስልጠና ስርዓት በመዘርጋት ብቁ ተወዳዳሪና ሥራ ፈጣሪ የሰው ኃይል በማፍራት፣ ለኢንተርፕራይዞች ድጋፍ በማድረግ ማልማት እንዲሁም ውጤታማ የሆነ የሥራ ስምሪት አገልግሎት በመስጠትና የኢንዳስትሪውን ሰላም በማረጋገጥ፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን ኑሮ በማሻሻል፣ የአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነትን ጤናማ በማድረግ ዘላቂ የስራ እድል እንዲፈጠር ማድረግ ክህሎት መር የውጤት ተኮር የስልጠና ስርዓት በመዘርጋት ብቁ ተወዳዳሪና ሥራ ፈጣሪ የሰው ኃይል በማፍራት፣ ለኢንተርፕራይዞች ድጋፍ በማድረግ ማልማት እንዲሁም ውጤታማ የሆነ የሥራ ስምሪት አገልግሎት በመስጠትና የኢንዳስትሪውን ሰላም በማረጋገጥ

፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን ኑሮ በማሻሻል፣ የአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነትን ጤናማ በማድረግ የሥራ አጥ ቁጥር ለመቀነስ የሚያስችል ተቋም በመገንባት ዘላቂ የስራ እድል እንዲፈጠር ማድረግ

ዛሬ የመጨረሻው ቀን ነው ተመዝግበው በእድሉ ይጠቀሙ!43,500 ሰው ይፈለጋል!የኢትዮጲያ ስታትስቲክ መረጃ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በሃገራችን ለሚያከናውነው የግብርና ናሙና ቆጠራ በሁ...
12/08/2024

ዛሬ የመጨረሻው ቀን ነው ተመዝግበው በእድሉ ይጠቀሙ!

43,500 ሰው ይፈለጋል!
የኢትዮጲያ ስታትስቲክ መረጃ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በሃገራችን ለሚያከናውነው የግብርና ናሙና ቆጠራ በሁሉም ክልል በገጠርና በከተማ በሚገኙ ቀበሌዎች ውስጥ ከቤተሰቦችና ከባለ ይዞታዎች መረጃ ለመሰብሰብ በዝግጅት ላይ ይገኛል።
በመሆኑም ለዚህ የመረጃ አሰባሰብ 43,500 ሰራተኞችን ይፈልጋል። ለዚህ ስራ ለማመልከት በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ የባዮሜትሪክስ መረጃ ሰጥታችሁ በናሽናል Labor pool ላይ መካተት ይኖርባችኋል።
የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የስታቲስቲክስ መረጃ ሰብሳቢ
ብዛት፡- 43,500
ፆታ ፡- ጾታ አይለይም
የሥራ መደቡ ዓላማ ፡-ጥራቱን የጠበቀ የገጠር/ከተማ የቤተሰብ/ባለይዞታ የግብርና መረጃ መሰብሰብ እና ወደ ሰርቨር መላክ
አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑና ይመዝገቡ: https://lmis.gov.et

🌏✨በምን አይነት የሥራ ዘርፍ ልሰማራ?ባለንበት ዘመን የትምህርት ዝግጅት፣ የእውቀት ደረጃ እና የሥራ አቅርቦት ያለመመጣጠን ከመኖሩም በላይ በምን አይነት የሞያ ዘርፍ ብሰለጥን ወይም የትምህር...
24/05/2024

🌏✨በምን አይነት የሥራ ዘርፍ ልሰማራ?

ባለንበት ዘመን የትምህርት ዝግጅት፣ የእውቀት ደረጃ እና የሥራ አቅርቦት ያለመመጣጠን ከመኖሩም በላይ በምን አይነት የሞያ ዘርፍ ብሰለጥን ወይም የትምህርት ዝግጅቴን በየትኛው ዘርፍ ባሳድግ የተሻለ ልሰራ እችላለሁ ለሚለው ጥያቄ በጥናት የተደገፈ ምላሽ ማግኘት አስቀድሞ ለማቀድ የመጀመሪያው እና ወሳኙ እርምጃ ነው።

ለዚህ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ለማግኘት ደግሞ በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የለማው የኢትዮጵያን ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት E-LMIS- ብቁ ትክክለኛ እና በAI የተደገፈ የገበያ ጥናት የሚያቀርብበትን (My Future) አገልግሎት ይዞ ወደእናንተ ቀርቧል።

የእርስዎ ድርሻ በድህረገጹ በመመዝገብ የሚወጡትን መረጃዎች፣ ስልጠናዎች እና ጥቆማዎች መጠቀም ብቻ ነው።

ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ!
የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት!

ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ :https://lmis.gov.et

👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836

📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/

💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1

📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/

🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www

08/05/2024

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kolfe Keranio Woreda 06 Labor and Skills Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Kolfe Keranio Woreda 06 Labor and Skills Office:

Share