ክሮስ Tube

  • Home
  • ክሮስ Tube

ክሮስ Tube ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው

 ☝️☝️☝️☝️እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን የወንጌል አገልጋይ ሆንሁለት።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።የዮሐንስ ወንጌል 3:...
24/09/2025

☝️☝️☝️☝️

እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን የወንጌል አገልጋይ ሆንሁለት።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የዮሐንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን 1ኛ ቆር 1_23 የወንጌል ስርጭት በቦሌ የወደዳችሁት ብቻ👍
21/09/2025

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን 1ኛ ቆር 1_23 የወንጌል ስርጭት በቦሌ የወደዳችሁት ብቻ👍

እንኳን ጌታ ረዳሽ ማክ‼️በተወዳጁ አፍላ ፍቅር ተከታታይ ድራማ ላይ ተወዳጅ እና ቀዳሚ ተዋናይ የሆነች ሂዊ(ደምባሪት) ጌታን ተቀብላለች ጥምቀት ትምህርቷ ስትከታተል ቆይታ ዛሬ  ECRC(Eve...
14/08/2025

እንኳን ጌታ ረዳሽ ማክ‼️

በተወዳጁ አፍላ ፍቅር ተከታታይ ድራማ ላይ ተወዳጅ እና ቀዳሚ ተዋናይ የሆነች ሂዊ(ደምባሪት) ጌታን ተቀብላለች ጥምቀት ትምህርቷ ስትከታተል ቆይታ ዛሬ ECRC(Everlasting_Christ_Revelation_Church) ተጠምቃለች...
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ታዊቅ ናቸው የተባሉትን ሁሉ በፍቅሩ እያንበረከከ ቀጥሏል የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠው ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን፡፡

💥 vacation time 🇪🇹 💥💘💘💘
15/07/2025

💥 vacation time 🇪🇹 💥
💘💘💘




   Google pixel 4xlLMC 8.4+XML 🌈🌄🌴Édit : Lr🖌️🎨
03/07/2025






Google pixel 4xl
LMC 8.4+XML 🌈🌄🌴
Édit : Lr🖌️🎨

በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥መላስ...
19/06/2025

በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
ፊልጵ 2÷9-11

“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር  #ጸጋ ተገልጦአልና፤”  — ቲቶ 2፥11
20/05/2025

“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር #ጸጋ ተገልጦአልና፤”
— ቲቶ 2፥11



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ክሮስ Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your organization to be the top-listed Government Service?

Share