Meskel Square Facility Management

Meskel Square Facility Management Meskel Square is the facility service delivery outlet under ECMDE that sale public services.

መነሻውን እና መዳረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!” ሀገር አቀፍ የጎዳና ሩጫ ውድድር  በሠላም ተጠናቋል። ሰኔ 30/2016 ዓ.ም
07/07/2024

መነሻውን እና መዳረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!” ሀገር አቀፍ የጎዳና ሩጫ ውድድር በሠላም ተጠናቋል።



ሰኔ 30/2016 ዓ.ም

06/07/2024
“ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” መነሻውን እና መዳረሻውን መስቀል አደባባይ በማድረግ በሰላም ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ሠላም እና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር አስተባባሪነት የሚሰናዳው  ታላቅ...
06/07/2024

“ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም”

መነሻውን እና መዳረሻውን መስቀል አደባባይ በማድረግ በሰላም ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ሠላም እና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር አስተባባሪነት የሚሰናዳው ታላቅ ሀገር አቀፍ የሰላም ሩጫ ነገ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ይከናወናል።

05/07/2024
 ✅"The Land of Endless Possibilities: Addis Ababa"✅"Where Culture Meets Innovation: Addis Ababa"✅"Addis Ababa: Where His...
05/07/2024



✅"The Land of Endless Possibilities: Addis Ababa"
✅"Where Culture Meets Innovation: Addis Ababa"
✅"Addis Ababa: Where History and Progress Unite"
✅"The Heartbeat of Ethiopia: Addis Ababa"

🇪🇹🇪🇹"Discover the Magic of Addis Ababa"🇪🇹🇪🇹

 #9 ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል አ/አ/ባ/ኪ/ቱ/ቢሮ እና ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው 9ኛ ዙር የንባብ ፌስቲቫል “ንባብ ለትውልድ ግንባታ!” በሚል መሪ ቃል ከ...
05/07/2024

#9 ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል

አ/አ/ባ/ኪ/ቱ/ቢሮ እና ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው 9ኛ ዙር የንባብ ፌስቲቫል “ንባብ ለትውልድ ግንባታ!” በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡

በዚህ ፌስቲቫል እርስዎም ተጋብዘዋል!


መኪናዎን አስተማማኝ በሆነ ቦታ የቁሙ። ለደህንነቱ ስጋት አይገባዎትም👌
05/07/2024

መኪናዎን አስተማማኝ በሆነ ቦታ የቁሙ። ለደህንነቱ ስጋት አይገባዎትም👌

ከ30 ሺ በላይ ህዝብ የሚሳተፍበት ሩጫ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ሊካሄድ ነውበሰላም ሚኒስቴርና በአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስተባባሪነት "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም"...
02/07/2024

ከ30 ሺ በላይ ህዝብ የሚሳተፍበት ሩጫ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ሊካሄድ ነው

በሰላም ሚኒስቴርና በአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስተባባሪነት "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ቃል ከ30 ሺ በላይ ህዝብ የሚሳተፍበት የታላቁ ሩጫ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ሊካሄድ ነው፡፡

ሰኔ 25/2016 ዓ.ም

ምንጭ:
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ

  🇪🇹🇪🇹🇪🇹
01/07/2024

🇪🇹🇪🇹🇪🇹


"መቻል ለኢትዮጵያ" የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ Meskel Square         **************************************የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛ ዓመት የም...
30/06/2024

"መቻል ለኢትዮጵያ" የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ Meskel Square
**************************************
የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ መነሻና መድረሻው መስቀል አደባባይ ያደረገ "መቻል ለኢትዮጵያ" የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄዷል፡፡

ሰኔ 23/2016 ዓ.ም

 ይምጡ ቆንጆ ጊዜ ያሳልፋሉ
29/06/2024



ይምጡ ቆንጆ ጊዜ ያሳልፋሉ


Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+25111-557-85-83

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meskel Square Facility Management posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Meskel Square Facility Management:

Share