02/04/2023
ነገሩ
በጨፍጫፊውና አንባገነኑ የኦሮሙማ መንግስት የመጨረሻ ቀይ መስመር እንካቹ
🖊 የአማራ ህዝባዊ ሀይል በትኖ አማራን ለመውረር !
🖊 በፖለቲካው ተገዳዳሪ እንዳይኖራቸውና ለወረራ እንድመቻቸው የዘየዱት መላ !
🖊 ፋኖን ለመበቀልና ትጥቁን ለመውረስ የታለመ በጣም የጥንቃቄ ሴራ ሁሉም አማራ በአንድነት ሊመክተው እሚገባ ጉዳይ ።
#አምሃራ ✅