Woreda 9 Farmers and Urban Ugriculture_Kality

Woreda 9 Farmers and Urban Ugriculture_Kality አብሮ መስራት ጠንካራ ተቋም ለመፍጠር ጉልህ ሚና አለው!
(1)

 #የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አካሂዷል።ወረዳ 9 ፓርቲ ...
11/11/2025

#የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አካሂዷል።

ወረዳ 9 ፓርቲ ሚዲያ

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት ልዑክ ቡድን በወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት እየተከናወነ የሚገኘውን የሌማት ቱሩፋት ከተማ ግብርና የስራ እንቅስቃሴ እንዲሁም ተሞክሮ የሚሆኑ ተግባራት ምልከታ ማድረግ ችለዋል።

በልምድ ልውውጡ ላይ ሁለንተናዊ ብልፅግናን በማረጋገጥ ሁሉም ዜጋ የተመጣጠነ ምግብ እንዲኖረው የሚያደርገውን የሌማት ቱሩፋት እና የከተማ ግብርና ፕሮግራሞች ውጤታማ ለማድረግ ወረዳው በልዪ ትኩረት እየሰራ መሆኑን ማየት እንደተቻለ የተገለፀ ሲሆን ተያይዞም

እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶችን ልምድ ከመቅሰም በተጨማሪ ተሞክሯቸውንም በማካፈል ለጋራ ብልፅግ ማስቀጠል ወሳኝነት እንዳለው የተጀመረው የሌማት ቱሩፋት ፕሮግራም ከንቅናቄ ስራዎች ተሻግሮ በወረዳው በመደበኛነት እየተከናወነ መሆኑንና የበርካታ ነዋሪዎችን ህይወት እየደጎመ እንደሚገኝ መመልከት እንደተቻለ ተገልጿል።

በመጨረሻም በዶሮ እርባታ፣ በንብ ማነብ፣ በከብት ማድለብ፣ በወተት፣ በእንቁላል እና በመሳሰሉት የሌማት ቱሩፋቶች እንዲሁም በጓሮ አትክልት እየተገኘ ያለው ስኬት በከተማችን በውስን ቦታ ላይ ለመተግበር ያስቸግራል የሚለው የአይቻልም መንፈስ በወረዳው የተሰበረበት መሆኑ ልዑኩ ጠቅሶ በልምድ ልውውጡም በርካታ ተሞክሮዎችን እንዳገኙ ገልፀዋል ።

2/3/18

የሴኞ አብሮነት ቀን ከእውቀት ሽግግር ባለፈ ወንድማማቾችኘትና አህትማማችነትን እያጠናከረ መምጣቱ ተገለጸ፦‎ህዳር 1/2018 ዓ/ም ‎የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብ...
10/11/2025

የሴኞ አብሮነት ቀን ከእውቀት ሽግግር ባለፈ ወንድማማቾችኘትና አህትማማችነትን እያጠናከረ መምጣቱ ተገለጸ፦
‎ህዳር 1/2018 ዓ/ም
‎የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት ሠራተኞች ዛሬ ሰኞ የአብሮነት ቀን በጋራ ተወያይተዋል።

‎በመድረኩ የተገኙት የወረዳው አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ወንደሠን ግዛው የሴኞ አብሮነት ቀን የእውቀት ሽግግርን አንድነትን ፣ ልምድና ተሞክሮን፣የሁሉም ሠራተኞች ተነሳሽነትና እውቀት የጨመረ በመሆኑ በቀጣይም በየሳምንቱ በዝህ ልክ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
‎በተጨማሪ የፅ/ቤቱ ባለሞያዎች ‎ የሰኞ አብሮነት ቀን እንደ አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት በየሳምንቱ ሴኞ ለ30 ደቂቃ የእውቀት ሽግግር ያለማቋረጥ እየተካሄደ የሚገኝ ስሆን በዚህም ከእውቀት ሽግግር ባለፈ ወንድማማችነትን እህትማማችነትን በማጠናከር ከስራ ባለፈም ማህበራዊ ኑሮን በሚያጠናክር መልኩ የተሻለ ስራ በመሰራቱ የሚበረታታ ነው ሲሉ ገልጸዋል።

የ2018 በጀት አመት የምርት ዘመን  መሰብሰብ ማስጀመሪያ ንቅናቄ መርሀ ግብር ተካሄደ።፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ህዳር 1/2018 ዓ.ም ወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ቢሮ...
10/11/2025

የ2018 በጀት አመት የምርት ዘመን መሰብሰብ ማስጀመሪያ ንቅናቄ መርሀ ግብር ተካሄደ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ህዳር 1/2018 ዓ.ም ወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ቢሮ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 09 አስተዳደር የ2017/18 የምርት ዘመን የስንዴ መሰብሰብ ንቅናቄ የወረዳ አስተባባሪዎች ፣የወረዳ ጠቅላላ አመራር፣የፅ/ቤቱ ሰራተኞች ፣አርሶአደሮች ፣የፀጥታ አካላትና በጎፊቃደኞች በተገኙበት የማስጀመርያ ፕሮግራም ተካሄዷል፡፡

10/11/2025
🔑29/2/2018ዓ,ም🔑የ10 ቀን እቅድ የሆነው ስራ እድልና የፋምል ብዝነስ ሼድ ተገንብቶ ተጠናቆ  ከብቶችና የመኖ ግባአት የማስገባት ስራ ተሰርተዋል ።🔑 በተጨማሪ በዓላዊ የንብ ቀፎ ወደተግ...
08/11/2025

🔑29/2/2018ዓ,ም
🔑የ10 ቀን እቅድ የሆነው ስራ እድልና የፋምል ብዝነስ ሼድ ተገንብቶ ተጠናቆ ከብቶችና የመኖ ግባአት የማስገባት ስራ ተሰርተዋል ።
🔑 በተጨማሪ በዓላዊ የንብ ቀፎ ወደተግባር እንድገባ ማድረግ ተችሎአል ።

08/11/2025
የመስክ ጉብኝት ተደረገ ፦ ዛሬ በቀን 25/02/2018 ዓ,ም የኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በወረዳ 9  የሚገኘውን የንብ ክላስተርየዶሮ እሰት ሰንሰ...
04/11/2025

የመስክ ጉብኝት ተደረገ ፦
ዛሬ በቀን 25/02/2018 ዓ,ም የኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በወረዳ 9 የሚገኘውን የንብ ክላስተር
የዶሮ እሰት ሰንሰለት
የጤፍ ክላስተርና የአትክልት ክላሰተር የከተማ ግብርና የሌማት ትሩፋት ስራዎች ያሉበት ደረጃ ተዘዋውሮ ጎብኝቷል

የወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት

04/11/2025

Address

አዲስ አበባ
Addis Ababa

Telephone

+251922684368

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woreda 9 Farmers and Urban Ugriculture_Kality posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share