Ethio Unity

Ethio Unity know yourself first, before judging an others,
We stand for our changing!

 #ኢራን ተወካይ አለመላኳን ተከትሎ ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ የተጣለው የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲራዘም ወሰኑ።​ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ የሚካሄደው ወታደራዊ ጥቃት ለጊዜው...
22/04/2026

#ኢራን ተወካይ አለመላኳን ተከትሎ ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ የተጣለው የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲራዘም ወሰኑ።

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ የሚካሄደው ወታደራዊ ጥቃት ለጊዜው እንዲቆም እና የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲራዘም ትዕዛዝ አስተላለፉ።

​ፕሬዝዳንቱ ባወጡት መግለጫ፥ውሳኔው የተላለፈው የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ እና ፊልድ ማርሻል አሲም ሙኒር ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት መሆኑን ገልጸዋል።

እንደ ትራምፕ ገለጻ የኢራን መንግስት አሁን ካለበት ውስጣዊ መከፋፈል ወጥቶ የተቀናጀ የሰላም ሃሳብ እስኪያቀርብ ድረስ ጥቃቱ ይዘገያል።

​ይሁን እንጂ የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ የጀመረውን የባህር ላይ እገዳ (Blockade) አጠናክሮ እንዲቀጥልና ለማንኛውም ወታደራዊ እርምጃ ዝግጁ ሆኖ እንዲቆይ ታዟል፥ውይይቶች ተጠናቀው የመጨረሻ ውሳኔ ላይ እስኪደረስ ድረስ የተኩስ አቁሙ ጸንቶ እንደሚቆይም ተጠቁሟል።

፦ World Daily News

በቅርቡ ሚመረቀው የሞጆ ደረቅ ወደብ  ከጂቡቲና በርበራ ወደቦች የገዘፈ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቅርቡ ሚመረቀው የሞጆ ደረቅ...
15/04/2026

በቅርቡ ሚመረቀው የሞጆ ደረቅ ወደብ ከጂቡቲና በርበራ ወደቦች የገዘፈ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቅርቡ ሚመረቀው የሞጆ ደረቅ ወደብ የጂቡቲና በርበራ ወደቦች ተደምረው እያክሉትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የሉዓላዊነት ልብ" በሚል መሪ ሐሳብ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ መሰረተ ልማት አብራርተዋል።

በማብራሪያቸውም ኢንዱስትሪ ለልማት ልብ እንደሆነ ሁሉ መሰረተ ልማት ደግሞ ደም ስር ነው ሲሉ ሁለቱ በቅንጅት የሚሰሩ መሆናቸውን አስረድተዋል።

ባለፉት ሦስት ዓመታት የደረቅ ወደብ ልማት ሲከናወን መቆየቱን አስታውሰው፥ ግዙፉ የሞጆ ደረቅ ወደብ በቅርቡ ይመረቃል ብለዋል።

እንደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጻ÷ የሞጆ ደረቅ ወደብ ከባቡር ጋር የተገናኘና
በመጠኑ፣ በሚያንቀሳቅሰው ኮንቴይኔርና በዘመናዊነቱ የጂቡቲና የበርበራ ወደቦች ተደምሮ አያክሉትም።

ከአዳማ ወደ አዋሽ የሚሄደው ፈጣን መንገድ ግንባታ መገባደዱን ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ የኢትዮጵያ ደም ስር የሚባለው አንዱ የጂቡቲ ኮሪደር ስለሆነ በባቡርና በፈጣን መንገድ ከመሃል ሀገር ጋር ማገናኘት ወሳኝ ጉዳይ ነው ብለዋል።

የባቡር መሰረተ ልማት በጣም ውድ ነው፤ ሆኖም አብዛኛው ነገር በሀገር ውስጥ ሊሰራ የሚችል ነው በማለት ገልጸው÷ የምንሰራቸውንና የማንሰራቸውን ለይተን በራስ አቅም በአቃቂ አካባቢ የባቡር ሀዲድ ሰርተናል ነው ያሉት።

ከዋናው የቢሾፍቱ አውሮፍላን ማረፊያ በተጨማሪ በበርካታ ቦታዎች የአውሮፕላን ማረፊያዎች እየተገነቡ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ ከፊሎቹ እየተመረቁ እንደሆነና በቅርቡም የሚመረቁ መኖራቸውን ጠቁመዋል።

፦ WMCC

 #የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ሚንስትር የተከበሩ ክብሩ ዶር አብይ አህመድ አሊ፡በስምንት አመት ውስጥ የሰሩት ሥራቸው፦🏴አርንጓዴ አሻራ/Green Legacy ፦ የእርሶ የመጀመሪያ ሥራቸው ነው...
15/04/2026

#የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ሚንስትር የተከበሩ ክብሩ ዶር አብይ አህመድ አሊ፡በስምንት አመት ውስጥ የሰሩት ሥራቸው፦
🏴አርንጓዴ አሻራ/Green Legacy ፦ የእርሶ የመጀመሪያ ሥራቸው ነው ምክንያቱም መጀመሪያ ሀገረ ከመንበት ይጀምራል በምሉት ሀሳብ የኢትዮጵያን carbon dioxide መጠንን መቀነሰ የቻሉ ብቻኛ በአፍሪካም ብሎም በአለምም የተመሰከረለት ትልቅ ሰው ናቸው።
🏴በጋ መስኖ ፦ የህብረተሰቡን ኑሮ ለማሻሻል በአማት ሦስቴ ማምረት ይቻላል በምል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለመስተካከል እናም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ በኑሮ ውድነት እንዳይቸገር ሥሠሩ የቁ ናቸው።
#የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማስተካከል እና የህዝብን ኑሮ ለመሻሻል ብዙ በረከት ጥረት ስያረጉ እንዳሉ ሥራ ምስክር ነው።
ለምሳሌ ያህል ፦
የመጀመሪያው፡
1,በጋ መርኖ
2,free market zone
ነፃ የገበያ ግብይት ህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ወጋ ግብይት እንድፈጽም ሥሠሩ እንደነበሩ ነው ሥራቸው የምንመሰክረው።ይህ ማለት ደሞ የህብረተሰቡን ኑሮ በብዙ በይባልም በትንሹም ቢሆን ለማሻሻል ስለተፈለገ ነው።
3, Macroeconomic improvement/ማይክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ
#ማይክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አንድም የሀገርቱን ኢኮኖሚ stable/የተረጋጋ ለማድረግ ጭምር ነበረ ሥሠራ የነበረው።
በዚህ ማይክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ዘርፋ ብዙ ለውጦች እንደመጣ ሥራው ያሳያል።
አራተኛና መጨረሻው #ወደብ ነው የምሆን ምክንያቱም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ለማስተካከል እና የህብረተሰቡን ኑሮ ለማሻሻል ወሳኙ እና ዋነኛው ነገር ቀይ ባህሪ/ወደብን ወደ ቀድሞው ኢትዮጵያ ማስመለስ ነው የምሆነው።
🏴Eco Tourism ፦ ገበታ ለሀገር፣ገበታ ልሻገር፣ገበታ ለትውልድ በምል ማሪ ሀሳብ በተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች ይህ የቱሪዝም መደራሻ ተብሎ ሥሠራ ነበር፥የዚህ ቱሪዝም መዳረሻ ማስራት አንድም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ይጠቅማል ሁለትም ገብን ከፍ ለማድረግም በጣም ወሳኝ ነገር ነው።
🏴Corridor Development/ኮሪደር ልማት ይህ ኮርደር ልማት የከተማውን ውበት ጽዳት ከመጠበቅ አንጻር ብዙ ፋይዳ አለው ምክንያቱም ከተማ ስጸዳ ውብ ስሆን አንድ ለሚያየው ጥሩ ስሜት እንድሰማ ያደርጋል፣ጥሩ የሆነ አመለካከት እና አስተሳሰብ እንድኖር ያደርጋል።
🏴ሌማት ትሩፋት ፦ ይህም የህብረተሰቡን ሥራ ዕድልን ለመፍጠር እና ኑሮ ለማሻሻል ነው ከዚህ በፊት እየተሰራ የነበረው።

#በአጠቃላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ዶር አብይ አህመድ አሊ አብዛኛውን ግዜ የሚንስትሮችን ሥራ ሥሠራ ነበረ የቀየው፥ከላይ የጠቀስናቸው ሙሉ በሙሉ የሚንስትሮች ሥራ ነበረ ነገር ግን በጠቅላይ ሚንስቴር ተጠሪነት ነበረ ሥሠራ የቀየው ደሞ የህዝብን ሥሠሩ ነበሩ ለአብነት ያህል በመጨራሻ ለይ የጠቀስነው ስለዚህ ዶር #አብያችን እንደ ስማቸውን #አብይ ሆነዋል #ምሳሌ ሆነዋል።

#የኢትዮጵያ ገዥው ፓርቲ

@ብልጽግና ፓርቲ

  to necessarily to reform unnecessarily an old policy, strategy & structure and have to form new policy, strategy & str...
13/04/2026

to necessarily to reform unnecessarily an old policy, strategy & structure and have to form new policy, strategy & structure in regarding to respecting ethnic Ethio nations group and geographical location,
🏴but, still to now in government office has been doing system up to now in government office then this strategical plan have to reform and form new strategically plan within in government office from Ethiopian Regions to Woreda Kebeles.If so the country of Ethiopia will be changing and developing in a few years in front of in the future.

የኡጋንዳው ጄኔራል በቱርክ ላይ የ1 ቢሊዮን ዶላር እና "የቆንጆ ሚስት" ጥያቄ በማቅረብ ዓለምን አስገረሙ።የኡጋንዳ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ እና የፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ የሆኑት...
12/04/2026

የኡጋንዳው ጄኔራል በቱርክ ላይ የ1 ቢሊዮን ዶላር እና "የቆንጆ ሚስት" ጥያቄ በማቅረብ ዓለምን አስገረሙ።

የኡጋንዳ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ እና የፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ የሆኑት ጄኔራል ሙሁዚ ኬይነሩጋባ በቱርክ ላይ ባቀረቡት ያልተለመደ ጥያቄ እና ማስጠንቀቂያ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ አስነስተዋል።

ጄኔራሉ በኤክስ (X) ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ቱርክ ለኡጋንዳ 1 ቢሊዮን ዶላር ካሳ እንድትከፍል የጠየቁ ሲሆን ለዚህም እንደ ምክንያት ያቀረቡት የኡጋንዳ ጦር በሶማሊያ ሰላም ለማስከበር በከፈለው መስዋዕትነት ቱርክ በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ሆናለች የሚል መከራከሪያን ነው።

ከገንዘቡ በተጨማሪ "ከሀገሪቱ እጅግ ቆንጆ የሆነችውን ሴት ሚስት ማድረግ እፈልጋለሁ" የሚል አነጋጋሪ የግል ጥያቄ ማቅረባቸው ለጉዳዩ የበለጠ ትኩረት ሰጥቶታል።

ቱርክ እነዚህን ጥያቄዎች በ30 ቀናት ውስጥ ካልፈጸመች በካምፓላ የሚገኘው የቱርክ ኤምባሲ እንዲዘጋ፣ የቱርክ አየር መንገድ ወደ ኡጋንዳ እንዳይበር እንዲታገድ እና ሁሉም ዓይነት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች እንዲቋረጡ እንደሚያደርጉ ጄኔራሉ ዝተዋል።

ይህ ድርጊት በሁለቱ ሀገራት መካከል የቆየውን መሻከር የሚያሳይ ሲሆን በተለይም ቱርክ በሀገሯ የሚገኘውን የመንግስት ተቺ ፍሬድ ሉምቡዬን አሳልፋ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆኗ እና ኡጋንዳ ከቱርክ ኩባንያ ጋር የነበራትን የቢሊዮን ዶላር የባቡር መስመር ስምምነት ሰርዛ ወደ ቻይና ማዞሯ ለውዝግቡ ዋነኛ መንስኤዎች እንደሆኑ ይታመናል።

ጄኔራል ሙሁዚ ከዚህ ቀደምም በጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ መሰል የጋብቻ ጥያቄ አቅርበው እንደነበር የሚታወስ ሲሆን የኡጋንዳ መንግስት ግን እስካሁን በጉዳዩ ላይ የሰጠው ይፋዊ መግለጫ የለም።

፦ መናኸሪያ ሬዲዮ

 #ነበልባሉ የሙያ እና የፖለቲካ መሀንዲስ የሆነውን ወጣት ተጋይን ምረጡ እና ፓርላማ አስገቡት ልማት፣ለውጥ እና ዕድገት ወደ ሰፈራችሁ እድመጣ ከፈለገቹ ምልክታችንን ይምረጡ። #ይምረጡ የኢትዮ...
11/04/2026

#ነበልባሉ የሙያ እና የፖለቲካ መሀንዲስ የሆነውን ወጣት ተጋይን ምረጡ እና ፓርላማ አስገቡት ልማት፣ለውጥ እና ዕድገት ወደ ሰፈራችሁ እድመጣ ከፈለገቹ ምልክታችንን ይምረጡ።
#ይምረጡ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲን/Ethiopian Social Party/ESP
🏴ምረጡ ምልክታችንን @አርማችን #የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲ/ኢማፓ
#የውሃ ኢንጅነር እና ተመራማሪ ይስሐቅ ኤልያስ ኑኩሮ አዋኖ
🏴የሥራ ቦታ ፦ ሶሮ ወረዳ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት
🏴የሥራ ድራሻ ፦ መስኖ መሀንዲስ
🏴የዋቸሞ ዩንቨርስቲ ምርምር ማዕከል አባል እና ተመራማሪ
🏴ሥራ ዕድል ፈጣሪ/Entrepreneur
#እስከአሁን ድረስ የሠራቸው ሥራ ፦

🏴የመጀመሪያ ጥናታዊ ጹሁፍ፡

1, Assessment of small scale irrigation in shashacho river in Soro Woreda in second Hanikota kebele
2, Amendments of lower level of livers for Shara kebele community's by using Aweshona river
2, Managing of natural water resources in Soro Woreda in Gidachamo kebele
4, Balancing of a donor and an acceptor between in two persons in giving & taking of basic needs,
5, Reconciling of a man and a woman in mating between in two opposite persons in mating process
6, Forming of Benzene/Gasoil

#ስለዚህ በዚህ ዘርፍ የህብረተሰቡን ችግር ለመፍታት ችግር ፈች ጥናታዊ ጹፍ በማዘጋጀት ችግር ለመፍጠር የሮጣ ወጣት ነው፥ደግፉ የእናንተ ድጋፍ ከምንም በላይ ወሳኝ ነው።

  እኛ ተፈወስን፦በእርሱ ደም ሀጥያታችን ተሰረዘ፥በእርሱ ስቅለት የእኛ መከራ፣ስቃይ ተራገፈ።🏴እየሱሴ የነ ፦ የአለም ገዥ አምላክ፥የአለም መናፍስት መች አምላክ፣ሁሉን ቻይ አምላክ ክብር ምስጋ...
11/04/2026

እኛ ተፈወስን፦በእርሱ ደም ሀጥያታችን ተሰረዘ፥በእርሱ ስቅለት የእኛ መከራ፣ስቃይ ተራገፈ።
🏴እየሱሴ የነ ፦ የአለም ገዥ አምላክ፥የአለም መናፍስት መች አምላክ፣ሁሉን ቻይ አምላክ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለአንተ ብቻ ይሁን።

#በዚህ አለም ለይ ትክክለኛ ህይወት ለመኖር የግድ መጠቀም አለብን፥በዚህ አለም ለይ ማንኛውንም ክፉ መንፈስ የምሞተው #የኢየሱስን ስም ብቻ በመጥራት፣በዚህ አለም ለይ ሀይል መቀበል ከፈለጋችሁ #ከእግዚአብሔር ብቻ ነው።

🏴መንግሥት ሠማያት መግባባት ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ #ኢየሱስ ክርስቶስን #ማመን ከዛ ቅሱ ስም መጠመቅ አለበት፥ከዛ የእግዚአብሔርን የመጻፍ ቅዱስ ትህዛዝ ለመጠበቅ መጣር እና ከቻልን በየደቂቃው #ንስሐ ለመግባት መሞከር።

loves you‼

's good.

 #ይምረጡ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲን/Ethiopian Social Party/ESP🏴ምረጡ ምልክታችንን   @አርማችን  #የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲ/ኢማፓ #የውሃ ኢንጅነር እና ተመራማሪ ይስሐቅ...
11/04/2026

#ይምረጡ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲን/Ethiopian Social Party/ESP
🏴ምረጡ ምልክታችንን @አርማችን #የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲ/ኢማፓ
#የውሃ ኢንጅነር እና ተመራማሪ ይስሐቅ ኤልያስ ኑኩሮ አዋኖ
🏴የሥራ ቦታ ፦ ሶሮ ወረዳ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት
🏴የሥራ ድራሻ ፦ መስኖ መሀንዲስ
🏴የዋቸሞ ዩንቨርስቲ ምርምር ማዕከል አባል እና ተመራማሪ
🏴ሥራ ዕድል ፈጣሪ/Entrepreneur
#እስከአሁን ድረስ የሠራቸው ሥራ ፦

🏴የመጀመሪያ ጥናታዊ ጹሁፍ፡

1, Assessment of small scale irrigation in shashacho river in Soro Woreda in second Hanikota kebele
2, Amendments of lower level of livers for Shara kebele community's by using Aweshona river
2, Managing of natural water resources in Soro Woreda in Gidachamo kebele
4, Balancing of a donor and an acceptor between in two persons in giving & taking of basic needs,
5, Reconciling of a man and a woman in mating between in two opposite persons in mating process
6, Forming of Benzene/Gasoil

#ስለዚህ በዚህ ዘርፍ የህብረተሰቡን ችግር ለመፍታት ችግር ፈች ጥናታዊ ጹፍ በማዘጋጀት ችግር ለመፍጠር የሮጣ ወጣት ነው፥ደግፉ የእናንተ ድጋፍ ከምንም በላይ ወሳኝ ነው።

 #በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን፥በእርሱ ስቅላት እኛ ዳናን፣በእርሱ ሞት እኛ ትንሳኤ አገኘን፣በእርሱ መቀበር እኛ ህያዋን ሆነን።🏴እንኳንም አመንኩኝ ምክንያቱም የስጋ ሞት እንጂ የመንፈስ ሞት ...
11/04/2026

#በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን፥በእርሱ ስቅላት እኛ ዳናን፣በእርሱ ሞት እኛ ትንሳኤ አገኘን፣በእርሱ መቀበር እኛ ህያዋን ሆነን።
🏴እንኳንም አመንኩኝ ምክንያቱም የስጋ ሞት እንጂ የመንፈስ ሞት የለም በዚች ምድረ አለም ሞት በኢየሱስ ተሽሯል።

of life,

የህይወት መንገድ

 #ይምረጡ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲን/Ethiopian Social Party/ESP🏴ምልክታችን ፦ Triangular Shape/Triangle 🏴አርማችን ፦ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲ/Ethiopi...
08/04/2026

#ይምረጡ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲን/Ethiopian Social Party/ESP
🏴ምልክታችን ፦ Triangular Shape/Triangle
🏴አርማችን ፦ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲ/Ethiopian Social Party/ESP
🏴ምርጫ ክልል ጣቢያ ፦ ሶሮ 02
🏴ለህዝብ ተወካይ ምክር ቤት
#ምረጡ ምልክታችንን Shapen/Triangleን
🏴ይምረጡ አርማችንን #የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲን/Ethiopian Social Party/ESP
🏴የፖሊስ አማራጫችን ፦ Centralized Policy regarding to respect to ethnic group regards to one's nations culture, value, religious and language.
🏴መለያችን ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ አነድነትን መፍጠር፣እኩልነትን ማምጣት እና ፍትህዊ የሀብት/የበጀት ክፍፍል ወይም አጠቃቀም እንዲኖር ማድረግ ነው።
🏴ልዩነታችን ፦ አንድነትን፣እኩልነትን እና ፍትህዊ የበጀት አጠቃቀም ለይ ትኩረት አድርጎ መሥራት ነው።
🏴አላማችን ፦ ህብረተሰብን ከኑሮ ውድነት ጫና ማውጣት ይህን ደሞ #መስኖ መሀንዲስ እንደ በመሆነ #ለሁሉም ህብረተሰብ የመስኖ ተደራሽነት መስፋፋት እና የውሃ ችግር ያለበትን ቦታ ጥናት በማድረግ የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ነው።

#ለውጥ፣ዕድገት፣ልማት፣አንድነት፣እኩልነት እና ፍትህዊ የሀብት ወይንም የበጀት ክፍፍል ከፈለጉ #ምልክታችንን ይምረጡ Shapen/Triangleን #አርማችንን ምረጡ @የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲን/Ethiopian Social Party/ESP

አማራጭ ይዞ ነው የምንጓዘው።

#ለአንድነት፣ለእኩልነት እና ለፍትህዊ ሀብት ወይንም በጀት ክፍፍል እንዲኖር የምሰራ ፓርቲ ነው።

@ምረጡ ምልክታችንን‼

 ፦ የነዳጅ ዋጋ ከ100 ዶላር በታች አሽቆለቆለ!የተኩስ አቁም ስምምነቱ እና የሆርሙዝ ወሽመጥ ዳግም መከፈት ዓለም አቀፍ ገበያዎችን አንቀጥቅጠዋል።በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የሁ...
08/04/2026

፦ የነዳጅ ዋጋ ከ100 ዶላር በታች አሽቆለቆለ!
የተኩስ አቁም ስምምነቱ እና የሆርሙዝ ወሽመጥ ዳግም መከፈት ዓለም አቀፍ ገበያዎችን አንቀጥቅጠዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት መደረጉን ተከትሎ እና የሆርሙዝ ወሽመጥ ዳግም በመከፈቱ ምክንያት፣ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በአንድ በርሜል ከ100 ዶላር በታች በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል።

የዩናይትድ ስቴትስ ዌስት ቴክሳስ ኢንተርሚዲየት (WTI) ድፍድፍ ነዳጅ ከ16 በመቶ በላይ በመቀነስ ወደ $94.47 አካባቢ ወርዷል። ብሬንት (Brent) ድፍድፍ ነዳጅ ደግሞ ከ15 በመቶ በላይ ቅናሽ በማሳየት ወደ $92.21 ዝቅ ብሏል፤ ይህም በድንገት የቀረቦት ስጋት መቃለሉን ያሳያል።

ለዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የጋዝ ፍሰት ወደ 20 በመቶ የሚጠጋ ድርሻ ያለው እና ወሳኝ መተላለፊያ የሆነው የሆርሙዝ ወሽመጥ፣ ባለፉት ሳምንታት ከፍተኛ መስተጓጎል ገጥሞት ነበር። የወሽመጡ ዳግም መከፈት፣ ከከፍተኛ የዋጋ መለዋወጥ በኋላ አቅርቦትን ለማረጋጋት እና የኢነርጂ ገበያውን ለማቀዝቀዝ እንደ ዋና ምክንያት እየታየ ነው።
World News

 : ኢራን፣ ከአሜሪካና ከእስራኤል ጋር ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ተቀበለች!በዋነኝነት በፓኪስታን መሪነት በተደረገ ከፍተኛ የሽምግልና ጥረት፣ ኢራን ከአሜሪካና ከእስራኤ...
08/04/2026

: ኢራን፣ ከአሜሪካና ከእስራኤል ጋር ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ተቀበለች!

በዋነኝነት በፓኪስታን መሪነት በተደረገ ከፍተኛ የሽምግልና ጥረት፣ ኢራን ከአሜሪካና ከእስራኤል ጋር ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነትን በይፋ ተቀብላለች።

ስምምነቱ የሚከተሉትን ነጥቦች ያካትታል፦

1. በተለያዩ ግንባሮች ላይ ለጊዜው ግጭቶችን ማቆም፤

2. የሆርሙዝ ስትሬት (Strait of Hormuz) በተቀናጀ ሁኔታ በድጋሚ እንዲከፈት ማድረግ፤

3. ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ዘላቂ መፍትሄ ላይ ለመድረስ ያለሙ ተጨማሪ ድርድሮችን ማካሄድ።

የኢራን ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የተኩስ አቁም ስምምነቱን ቢያረጋግጥም፣ ይህም ማለት ግን "ጦርነቱ አብቅቷል" ማለት እንዳልሆነ አሳስቧል። ይልቁንም ትንኮሳ ከተሰነዘረባቸው ኃይሎቻቸው ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን አስጠንቅቀዋል።

አሜሪካ በበኩሏ አቅዳቸው የነበሩ ሰፋ ያሉ ጥቃቶችን ለጊዜው ለማቆም የተስማማች ሲሆን፣ እስራኤልም ምንም እንኳን አንዳንድ ክልላዊ ዘመቻዎቿን ለብቻዋ ልትቀጥል ብትችልም ለጊዜያዊ የተኩስ አቁሙ ድጋፏን ገልጻለች።

Address

Hossana
Addis Ababa
261

Opening Hours

Thursday 03:00 - 21:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 23:00
Sunday 04:00 - 23:00

Telephone

+251916187110

Website

http://Iseeslaws.org.et.com/, https://youtube.com/@yisews?si=20jdevd1bKnHFgXy

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Unity posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethio Unity:

Share