Gulele wereda 8 public service and human resourse dev't office

Gulele wereda 8 public service and human resourse dev't office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gulele wereda 8 public service and human resourse dev't office, Addis Ababa.

29/11/2025
17/10/2025
26/02/2021
የውስጥ ደረጃ እድገት የጉ/ክ/ከ/ወ/8/የፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መደቦች  ላይ አወዳድሮ ደረጃ እድገት መስጠት ይፈልጋል ።መደቡን የምታሟሉ ሁሉ በተጠቀሰው ቀንየስራ ሰ...
26/02/2021

የውስጥ ደረጃ እድገት
የጉ/ክ/ከ/ወ/8/የፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መደቦች ላይ አወዳድሮ ደረጃ እድገት መስጠት ይፈልጋል ።መደቡን የምታሟሉ ሁሉ በተጠቀሰው ቀንየስራ ሰአት ጽ/ቤት ሙሉ መረጃ ይዞ መቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን ።
መልካም እድል
የጉ/ክ/ከ/ወ/8 ፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት

የጉ/ክ/ከ/ወ/8/ፐ/ሰርቪስ:7/6/2013 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የአገልግሎት አሰጣጡ የጀርባ አጥንት የሆነው የinformation technology IT ዘርፉ በየወቅቱ...
14/02/2021

የጉ/ክ/ከ/ወ/8/ፐ/ሰርቪስ:7/6/2013 ዓ.ም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የአገልግሎት አሰጣጡ የጀርባ አጥንት የሆነው የinformation technology IT ዘርፉ በየወቅቱ ወቅቱ በደረሰበት አቅም ልክ መዘመን እንዳለበት የሚነገር ሲሆን በዛው ልክ አሁን ላይ በከፍተኛ ወጪ ተገዝተው ባገልግሎት ያሉትን ሁሉም በአግባቡና በሚጠይቁት በእንክብካቤ ልክ ሊጠብቃቸው የሚገባ ሲሆን ችግሮችም ሲኖሩ ሳይባባሱ ለሚመለከተው የባለሙያ ኤክስፐርቶች ሊያሳውቅ ይገባል።
የጉ/ክ/ከ/ወ/8/ፐ/ሰርቪስ ጽ/ቤት በቀን 06/06/2013 ዓ.ም በስራ ቀናት ሊኖር የሚችለዉን የአገልግሎት መጓደል ለማስቀረት ቅዳሜ ቀን የጽ/ቤቱን ባለሙያዎች የቴክኒካል ችግርና ሶፍት ዌር ችግር ላለባቸው ሴክተሮች ጥገና በማድረግ ያሳለፈ ሲሆን በቀጣይነትም ይህ ተግባር ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
በዚህ ተግባር የረፍት ቀናችሁን መስዋእት በማድረግ ላገዛችሁን የጽ/ቤቱ የIT ባለሙያዎቻችንን በጽ/ቤቱና አገልግሎቱ በሚያገኙ የወረዳችን ነዋሪዎች ስም ላመሰግናቹ እወዳለሁ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gulele wereda 8 public service and human resourse dev't office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share