Geralle National Park

Geralle National Park Gerale Nationa Parkstablished 2002;athoghrized by EWCA.,the park's different types mamals birds&also

.    .    # % WAW NATURE % #..    . GERALLE NATIONAL PARK. .   .   awesome  nature. .     VISIT VISIT & VISIT
12/12/2025

. . # % WAW NATURE % #.. . GERALLE NATIONAL PARK. . . awesome nature. . VISIT VISIT & VISIT

03/05/2025
26/06/2024
&&& Fild observation  on pA  # # # Evaluate performance & Monitors  Group . # #               GERALLE NATIONAL PARK     ...
23/01/2024

&&& Fild observation on pA

# # # Evaluate performance & Monitors Group . # #


GERALLE NATIONAL PARK

2016

11/10/2023
$$ Dibe Kebele Pastoralist Water Pond.& scouts  will fiched when the drought  is coming  alocate Geralle NP
11/10/2023

$$ Dibe Kebele Pastoralist Water Pond.& scouts will fiched when the drought is coming

alocate Geralle NP

$$$ Hellbenqi CampSite$$$
11/10/2023

$$$ Hellbenqi CampSite$$$

25/09/2023

National park:

What Mean National Park;
An area set aside by anational goverment for the preservation of natural environment.

National Park, may be set aside for purpose of public recreation & enjoyment or because of its historical or scientific interest

National park;
Are important for presenting biodiversty through supporting ecosystem & flora with in them protecting the environment through providing sustainable energy & mitigating the impact climate change & for national& local economies through the SUPPORTING TOURISM & protecting…

GERALLE NATIONAL PARK

ገራሌ ብሔራዊ ፓርክእንኳን ለ2015 ኢትዮጵያዊያን አዲስ አመት በስላም በጤና አደረሳቹ/ አደረሰን።አዲሱን አመት ለገራሌ ብሔራዊ ፓርክ ስታፍ በሙሉ ለኢዱልጥባ ሰራተኞች በሙሉ እንዲሁም  ለሁሉ...
10/09/2022

ገራሌ ብሔራዊ ፓርክ

እንኳን ለ2015 ኢትዮጵያዊያን አዲስ አመት በስላም በጤና አደረሳቹ/ አደረሰን።

አዲሱን አመት ለገራሌ ብሔራዊ ፓርክ ስታፍ በሙሉ ለኢዱልጥባ ሰራተኞች በሙሉ እንዲሁም ለሁሉም ጥበቃ ቦታ ሰራተኞች ና ለሀገራችን ህዝቦች በኣራቱም ማፅዘን የምትገኙ በሙሉ፡መጪው አዲስ አመት ሰላም የሚሰፍንበት ጤናችን የሚጠበቅበት ተፈጥሮኣዊ ና ስው ስራሽ ሀብቶቻችን ከማነኛው አደጋ የሚጠበቁበት ዘመን ይሁንልን።

በአዲሱ አመት ገራሌ ብ/ፓ ውብ ና ማራኪ የዱር እንስሳት መኖሪያ በማድረግ ሁሉም ዜጋ ተረባርቦ ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ አንድ እርምጃ ወደፊት የምንራመድበት እንዲሁም ስራችንን በተግባር ለማሣየት ቃል የምንገባበት ጊዜ ይሆናል።

መልካም የኢትዮጵያ አዲስአመት ፡2015;

ነሀሴ 21-23/2014 ዓ.ም ፣ሞያሌየገራሌ ብሔራዊ ፓርክ 10 ዓመት የጥበቃ ቦታዎች የስረዓት አያያዝ ዕቅድ ዝግጅት (General Management  protected Area 10 Years P...
30/08/2022

ነሀሴ 21-23/2014 ዓ.ም ፣ሞያሌ

የገራሌ ብሔራዊ ፓርክ 10 ዓመት የጥበቃ ቦታዎች የስረዓት አያያዝ ዕቅድ ዝግጅት (General Management protected Area 10 Years Plan Geralle National Park Stakeholders Meeting At Moyalle Ethi.)

ከፌደራል (ኢዱልጥባ) ከሶማሊ ክልል በተለያየ የሙያ ዘርፍ የሚገኙ፡ከደቡብ ምስራቅ ጥበቃ ቦታዎች ፡እንዲሁም ሌሎች የተፈጥሮ ሀብት ተቁዋማት ፣ከዳዋ ዞን ፅጥታ ዘርፍ ፣የአራቱምፓርኩን የሚያዋስኑ (ሞያሌ፣ቀዳዱማ ሁደት ና ሙባረክ )የቀበሌ ና የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ባለሙያዎች ፣ዑጋዞች የሀገር ሽማግሌዎችን ያካተተ ስብሰባ ነበር፡፡

መድርኩን በሽማግሌዎች ምርቃት ተጀምሮ፣ በአቶ ሰለሞን መኮነን ምክትል ዋና ዳሬክተር የመግቢያ ንግግር አድርገው መድርኩን በይፋ አስጀምረውታል።

በመቀጠልም የፅ/ቤቱ ኃላፊ አቶ መልካ አይቼው፡ ገራሌ ብሔራዊ ፓርክ አሁናዊ ችግሮችና መፍቴሄ የያዘ ጥናታዊ ፅሁፍ አቀርበዋል።

በመቀጠልም አቶ ተስፋ ሚካኤል ጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ታሪክና ቅርስ አስተዳደር አስተማሪ ሲሆኑ የክልሉ የቱሪዝም መስህቦች ገራሌ ብ/ፓ ጨምሮ በርካታ ታሪካዊ ባህላዊ እንዲሁም የተፈጥሮ ሀብቱ በሚደነቅ ሁኔታ አቅረበዋል።ከመልዕክታቸው …የቱሪዝም ሀብቶቻችን እንደቀልድ አይተናቸው ጉዳት እየደረሰባቸው ይገኛል፣"ሆኖም አንድን ቀን መንቃታችን አይቀርም የዛኔ ሀብቱ አናገኘውም"በማለት ካለንበት የሚያነቃ መልዕክት አስተላልፈዋል።

የ10 ዓመት ዕቅድ በባለሙያዎች ቀርቦ ውይይት ተደርጎበት Objections የቅድሚያ ቅድሚ የሚሰጣቸው በመለየየት የፓርኩን ህልውና ቀጣይነት በማረጋገጥ """" ,በ 2025 የገራሌ ብ/ፓ ተፈጥሮአዊና ባህላዊ ሀብቶች በአካባቢው ህብረተስብ ና ባለድረሻ ኣካላት ተሳትፎ ተጠብቆ ለምተው እና ዘላቂ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ በቱሪዝም መዳረሻነቱን ከሀገራችን ቀዳሚ ብሔራዊ ፓርክ ሆኖ ማየት።"""በሚል መሪ ቃል አቁዋም መግለጫ አውጥተዋል።

በመጨረሻም የዳዋ ዞን ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ የመዝጊያ ንግግር (ያሉን ተፈጥሮ ሀብቶቻችን የአንድ አካል ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ነው የሚመለከተው ሁሉ ለራሱ ሲል የተፈጥሮ ዘብ ሊሆን ይገባል።)በማለት ስብሰባውን ቁዋጭተውታል፣፣

# # NATIONAL PARK FP # #

""""""" GREAT NATURE WONDERS""""……tell as the …local name of this amazing  desert flower tree…???
12/08/2022

""""""" GREAT NATURE WONDERS""""

……tell as the …local name of this amazing desert flower tree…???

>>አለም አቀፍ የሬንጀርስ ቀንን ምክንያት በማድረግ ሐምሌ 24/2014 በብሔራዊ ፓርኩ ቅጥር ግቢ በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ታስቦ ውሉዋል::ሬንጀርስ ፡ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ተፈጥሮን ቀን ከሌት ...
31/07/2022

>

>

አለም አቀፍ የሬንጀርስ ቀንን ምክንያት በማድረግ ሐምሌ 24/2014 በብሔራዊ ፓርኩ ቅጥር ግቢ በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ታስቦ ውሉዋል::

ሬንጀርስ ፡ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ተፈጥሮን ቀን ከሌት የሚጠብቁ የሚደክሙ፡የተፈጥሮን ዘቦች ናቸው፣ይህ ማለት የዱር ህይውት እንዳጎዳ በማሰብ የሚተጉ ጭምር ናቸው።

ይሁንና በጥበቃ ቦታ ላይ በስራ ና በተለያዩ ተግባራት እያሉ ሌሎች በህገ ወጥ አዳኞች በዱር እንስሳት ጉዳት እንዲሁም ውድ ህይውታቸውን በመስጠት የ ጥበቃ ስራውን ያከናውናሉ ፡ይህንን በማስብ ነው የሬንጀሮች ቀን ታስቦ የሚውለው።

ስለሆነም ገራሌ ብሔራዊ ፓርክ መስሪያ ቤት አላማውን በመረዳት የመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ሬንጀሮች የሁደት ዋረዳ አፈጉባኤ አቶ መሀመድ ሶሞ ጨምሮ መስሪያ ቤቱን በልልዩ የሀላፊነት ስራዎች የሚያገለግሉ ስዎችን ጨምሮ ነው ያከበረው።

አቶ መልካሙ አይቼው ለሬንጀሮሶች የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አጠር ያለ ንግግርካደረጉ በሁዋላ በጥያቄና መልስ ልዩ ልዩ መዝናኛዎች ማበረታቻ ሽልማቶች እንዲሁም በእለቱ ክብር እንግዳ አቶ መሀመድ ሶሞ ንግግር ፕሮግራሙ ተጠናቆ ለመጪው መልካም ጊዜን በመመኘት ፕሮግራሙ ተቁዋጭቱዋል።

ገራሌ ብሔራዊ ፓርክ

Address

Addis Ababa
SAVE&PROTECTWILDLIFES

Telephone

+251993186912

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geralle National Park posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share