Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች

Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች የህዝብና የመንግስት ስራዎችን በየጊዜው ለህዝቡ ማድረስ እና የህዝቡን ችግር ለመንግስት ማድረስ ።

12/08/2026

ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም!

የህዝባችን የእድሜ ስብጥር እንደሚያመላክተው ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር መያዛቸው፣ ብልጽግናን ለማረጋገጥና ለማፅናትም ታላቅ እድል ነው።

‎የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው! የኢትዮጵያ ወጣት የሀገሩን ታሪክ በአዲስ ብዕርና ብራና እየጻፈ ይገኛል። ሀገራችንን የኋሊት ጠፍንገው የያዟትን አጓጉል ልማዶች፣ አላስፈላጊ ንትርኮች፣ ጭቅጭቅ እና ግጭቶች በመራቅ የአሁን ወጣት በልማት ላይ አተኩሯል፣ ድህነትን ተጠይፏል።

የመደመር መንግሥት የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የአመራርነት ሚና ለማጠናከር በትኩረትና በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል።

‎ሀገራዊ ርዕያችንን ዕውን ለማድረግ ሁላችሁም በንቃት እየተጋን፣ በፍቅር እንድንመላለስ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

Itoophiyaa dargaggoota ishiirraa adda baasanii ilaaluun hin danda'amu!

Akka umuriin uummata keenyaa mul'isutti dargaggoonni lakkoofsa olaanaa qabachuunsaanii badhaadhina mirkaneessuufi itichuuf carraa guddaadha.

Dargaggoon Itoophiyaa kaayyoo gaarii qabatee kan socho'u, mootora jijjiiramaa adda dureefi dagalee cimaa birmadummaa keenyaati! Dargaggoon Itoophiyaa seenaa biyyasaa qalamaafi waraqaa haaraadhaan barreessaa jira. Dargaggoon ammaa barmaatilee yaraa, walfalmii barbaachisaa hin taane, atakaroofi walittibu'insota biyya keenya takaalanii hidhan irraa fagaachuudhaan misooma irratti xiyyeeffateera; hiyyummaa jibbeera.

Mootummaan Ida'amuu fayyadamtummaa dargaggootaa gama hundaafi gahee gaggeessitummaa isaanii cimsuuf dhimmamee hojjetaa jira.

Mul'ata biyyaalessaa dhugoomsuuf hundi keenyayyuu dammaqinaan cimnee hojjechaa jaalalaan akka deddeebinun waamichakoo dhiyeessa.

አረንጓዴ አሻራ፤ ለምግብ ዋስትናና ለኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት !ለማ ኢትዮጵያ ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የተከናወነው የፍራፍሬ ልማት፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የአርሶ አደሩን ገቢ...
08/08/2026

አረንጓዴ አሻራ፤ ለምግብ ዋስትናና ለኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት !

ለማ ኢትዮጵያ ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የተከናወነው የፍራፍሬ ልማት፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የአርሶ አደሩን ገቢ ለማሳደግ የሚያስችል ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ።

በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር፣ የአካባቢ ጥበቃን ከማጠናከር ባሻገር የፍራፍሬ ልማትን በማስፋፋት የዜጎችን የምግብ ዋስትና፣ ገቢና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እያበረከተ ይገኛል።

በክልሉ የተስፋፋው የፍራፍሬ ልማትም የአረንጓዴ አሻራን ከአካባቢ ጥበቃ ጋር በማቀናጀት፣ ለቤተሰቦች የምግብ ምንጭና የገቢ አቅም እየፈጠረ ነው።

በተጨማሪም፣ መርሃ ግብሩ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት፣ የሀገሪቱን የደን ሽፋን ለማሳደግና ዘላቂ የአካባቢ ልማትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

ነሐሴ 2/2018
Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች

08/08/2026
ህዝብ ከጀርባህ ካለ ምንም ከባድ ነገር አይኖርም !!አትሌት አጃይባ መላው ኢትዮጵያዊያን ከጎንሽ ናቸው !!Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ...
06/08/2026

ህዝብ ከጀርባህ ካለ ምንም ከባድ ነገር አይኖርም !!
አትሌት አጃይባ መላው ኢትዮጵያዊያን ከጎንሽ ናቸው !!
Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች

''ተስፋን እንትከል''Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች
03/08/2026

''ተስፋን እንትከል''
Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች

03/08/2026
03/08/2026
«ተስፋን እንትከል» Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች
03/08/2026

«ተስፋን እንትከል»
Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Central Ethiopia Prosperity Party Supporters /የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share