Addis ketema sub city land development

Addis ketema sub city land development Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis ketema sub city land development, Government Organization, near by Ras hailu sport center, Addis Ababa.

27/07/2026
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት አመራርና ሰራተኞች ደም ልገሳ በዛሬው እለት አድርገዋል
27/07/2026

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት አመራርና ሰራተኞች ደም ልገሳ በዛሬው እለት አድርገዋል

11/07/2026
11/07/2026

የስመ ንብረት ዝውውር የዜጎች የንብረት ዋስትና የሚረጋገጥበት ህጋዊ አሰራር ነው፡፡ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ፡፡

ሀምሌ 03/2018 (መልአ)
**************

በህጋዊ መንገድ የተፈፀሙ የይዞታ ግዥዎች በአስቸኳይ የስመ ንብረት ዝውውር እንዲደረጉ በድጋሚ ጥሪ ቀረቧል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያየ ጊዜ በህጋዊ መንገድ የተፈፀሙ የይዞታ ግዥዎች የስመ-ንብረት ዝውውር እንዲደረግ ባስቀመጠው አስቀጣጫ መሰረት ለበርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች የስመ-ንብረት�ዝውውርና የይካተትልኝን ጨምሮ ቀልጣፋ የመደበኛ አገልግሎት መስተንግዶ እየተሰጠ እንደሚገኝ የይዞታ ማስተካከል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋሚካኤል እንዳለ ተናግረዋል፡፡

በውልና ማስረጃ ግዥ ፈፅመው የስመ ንብረት ዝውውር ያላደረጉ ዜጎች በሚኖሩበት ክፍለ ከተማ ቢሮው ባመቻቸው የኦንላይን አገልግሎት በማመልከት እስከ ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም ስመ በማዞር የንብረት ባለቤትነት ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡ ዳይሬክተሩ በድጋሚ ጥሪ አቅርቧል፡፡

በተቋም ደረጃ በተዘጋጀው የ90 ቀን ንቅናቄ በየደረጃው ከሚሰጡ መደበኛ የይዞታ አገልግሎቶች 660 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱን ያስታወሱት አቶ ተስፋሚካኤል በሰኔ ወር ብቻ ከ426 ሚሊየን 960ሺ ብር በላይ ገቢ መገኘቱን ተናግረዋል፡፡

ጨምረውም በቀጣይ 30 ቀናት የስመ-ንብረትና ኢ-ካርታ አገልግሎትን ጨምሮ ከሌሎች የመደበኛ ይዞታ አገልግሎት 500ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱን ለቢሮው ኮሙንኬሽን ዳይሬክቶሬት. አሳውቀዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ ትስስር ገፆቻችንን Like, Follow, subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇👇
Website: - https://www.aalb.gov.et
https://linktr.ee/addisabababacityland

11/07/2026

በሰኔ ወር በተደረገ የግንዛቤ መፍጠሪያ ንቅናቄ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎችን ከተጠያቂነት መታደግ ስለ መቻሉ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ገልጿል።

ሐምሌ 1/2018 (መልአ)

*******

ተቋሟት ከሚሰጧቸው አገልግሎቶች የሚሰበስቧቸው ገቢዎች ተመልስው ለልማት የሚውሉ ናቸው።

በ2018 በጀት ዓመት በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ለመመለስ የተሰራው ስራ ተቋሙን አንድ እርምጃ ወደ ፊት ማሻገር ያስቻለ ነው።

በዚህ ሂደት ውስጥ ህብረተሰቡን ከተጠያቂነት ለመታደግ ሰፊ የግንዛቤ ስራ በንቅናቄ ተሰርቷል።

እንደ መሬት ተቋም ከተለያዩ የገቢ አማራጮች ከዓመታዊ የሊዝ ክፍያ፣ ከይዞታ አገልግሎቶች የስም-ንብረት ዝውውር፣ ከውዝፍ የሊዝ ክፍያዎች ፣ከአገልግሎት ለውጥ ቅድመ ክፍያ፣ ከካቢኔ ውሳኔ የሊዝ ቅድመ ከፍያ እና ከሊዝ ማሻሻያ የአገልግሎት ለውጥ ተገቢውን አገልግሎት በመስጠት መመሪያና ደንብ የሚያዘውን የአገልግሎት ገቢ ይሰበሰባል።

በእነዚህ ዘርፎች ላይ በሰኔ ወር በንቅናቄ በተሰራ የግንዛቤ ስራ 2 ቢሊዮን 933 ሚሊዮን 239 ሺህ 058 ብር ገቢ ተሰብስቧል።

ለበለጠ መረጃ ትስስር ገፆቻችንን Like, Follow, subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇👇
Website: - https://www.aalb.gov.et
https://linktr.ee/addisabababacityland

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተሰጠ ማሳሰቢያ
06/07/2026

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተሰጠ ማሳሰቢያ

06/07/2026
06/07/2026

Address

Near By Ras Hailu Sport Center
Addis Ababa
251

Opening Hours

Monday 02:29 - 17:30
Tuesday 02:30 - 17:30
Wednesday 02:30 - 17:30
Thursday 02:30 - 17:30
Friday 02:30 - 17:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis ketema sub city land development posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share