26/12/2025
ይድረስ ለ ፌዴራል ፓሊስ ፥ለ አዲስ አበባ ፓሊስ፥ ለመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት
መንግስት የመገናኛ ብዙሀን አጠቃቀም ለይ እያደረገ ስላለው ክትትል የሚያስመሰግን ነው በቀጣይ ሚዲያን በመጠቀም የውሸት አካውንት በመክፈት ጭምር በማናለብኝነት
የተቋማትን፥የባስልጣናትን፥የግለሰቦችን፥የሀይማኖት መሪዎችን ወ ዘ ተ በመስደብ ስም በማጠልሸት ለይ የተሰማሩ ግለሰብ እና ቡድኖች ለይ ክትትል እና እርምጃ ይወሰድ። share share share