15/03/2023
ብልፅግና ፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል ብልፅግና ፓርቲ ሁሉንም የስራ አስፈፃሚ አባላት በነገው እለት ለአስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። ስብሰባው የሚካሔደው በጠቅላይ ሚኒስትር ፅፈት ቤት ሲሆን ነገ ረፋድ ላይ የሚጀመረውን አስቸኳይ ጉባኤውን የጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ናቸው። shir deg deg bari galab ayuu shegay in uu qabsomi doona raysalwasaraha dalka