Arada sub city peace and security administration office

Arada sub city peace  and security administration office Peace for Arada

27/08/2026
"ተቋማትን በአፈፃፀም ዕውቅና መስጠትና ማበረታታት ለተሻለ የስራ ተልዕኮ ዝግጁ ማድረግ ነው።" አቶ ድርባ ዶጃ የአራዳ ክ/ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊየአራዳ ክ/ከተማ ሰላምና...
24/08/2026

"ተቋማትን በአፈፃፀም ዕውቅና መስጠትና ማበረታታት ለተሻለ የስራ ተልዕኮ ዝግጁ ማድረግ ነው።"

አቶ ድርባ ዶጃ

የአራዳ ክ/ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ

የአራዳ ክ/ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከክ/ከተማ እስከ ወረዳ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ወረዳዎች፣ አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች ዕውቅናና ማበረታቻ ሽልማት የሰጠ ሲሆን በተጨማሪም የ2019 በጀት አመት ከባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ አድርጓል ።

አቶ ድርባ ዶጃ የአራዳ ክ/ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ በዕውቅና መርሀግብሩ ላይ እንዳሉት ተቋማትን በአፈፃፀም ዕውቅና መስጠትና ማበረታታት ለተሻለ የስራ ተልዕኮ ዝግጁ ማድረግ ነው ብለው ዛሬ ዕውቅና የተሰጣቸው የተቋም ኃላፊዎችና ሰራተኞች እንደ ስንቅ በመያዝ በቀጣይ የሰራ አመት የተሻለ ለመፈፀም ዝግጁ መሆን እንደሚገባ ገልፀዋል።

22/08/2026
21/08/2026
21/08/2026

Address

Arada
Addis Ababa
FREE

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arada sub city peace and security administration office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share