Saro Ethiopia Hiking

Saro Ethiopia Hiking Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Saro Ethiopia Hiking, Landmark & historical place, Gofa sawla, Addis Ababa.

Saro Ethiopia Hiking🥾  #ቡልቂ ከተማ
03/09/2026

Saro Ethiopia Hiking🥾

#ቡልቂ ከተማ

Hotels are more than places to stay; they are an important part of tourism and a powerful force for its growth. By provi...
03/09/2026

Hotels are more than places to stay; they are an important part of tourism and a powerful force for its growth. By providing comfort, quality hospitality, employment, and memorable experiences, hotels help travelers feel welcome and encourage them to explore and appreciate new destinations. When hotels grow, tourism grows—and when tourism grows, communities and destinations thrive.
Arba Minch⛺️

#አርባምንጭ Kuriftu Resorts Arbaminch Wubete Hotel Arba minch Daros international hotel Haile Hotels and Resorts Jinka Resort Arbaminch Tourist Hotel Ethiopia Arbaminch,paradise Lodge Lewi Resort

02/09/2026

የጎፋ ዞን የቱሪዝም አምባሳደር ከተጓዡ ጋዘጤኛ ሄኖክ ስዩም ጋር የተደረገ ቆይታ

02/09/2026

‎"ማል__ኤሶ" (ማር መጎራረስ)

‎ማር መጎራረስ በመሎዎች ምድር ልዩ ትርጉም አለው " ማል_ ኤሶ" ።

‎ማር ሲቀመስ ምላስን ብቻ አያስደስትም፤ በልብም የሚቀር የጣዕም ትዝታን ይፈጥራል። ጣፋጭነቱ ከስኳር የተለየ ነው፤ በውስጡ የተፈጥሮ ሽታ፣ የአበባ መዓዛና የምድር በረከት የተቀላቀለበት አለፍ ሲልም በመሎ አካባቢ ማር ቃል ኪዳን ነው! ማል _ኤሶ !

‎"ማል_ ኤሶ " በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በመሎ ልዩ ባህላዊ እሴት ነው።

‎"ማል_ኤሶ "የመሎ ህዝብ ቱባ ባህል ሲሆን ይህን እሴት ህብረተሰቡ ለቃል ኪዳን መግቢያ ፤ እውነተኛ ፍቅር መገለጫ ፤ አንድነትና አብሮነት ማሳያ አድርገው ይጠቀሙበታል።

‎ማል-ኤሶ " ሁለት ወዳጆች ማር እኩል በመጎራረስ ቃልኪዳን ይገባሉ ይህ ቃል ኪዳን የዕድሜ ልክ ማሰሪያቸው ነው እነኚህ ማር የተጎራረሱ ወዳጆች ከዛ ቀን ጀምሮ በስም አይጠራሩም "Ta Esoo" ይባባሉ።

"‎ማል-_ኤሶ"ን በአለም ለማስታዋወቅ የበኩላችንን እንወጣ

ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል - Gullele Botanic Garden ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በሚገኘው በጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል - Gullele Botanic Garden የነበረን ቆይታ።     ...
01/09/2026

ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል - Gullele Botanic Garden

ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በሚገኘው በጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል - Gullele Botanic Garden የነበረን ቆይታ።

የማለዳው ውብ ድባብ /ቡረይ ሐይቅ/ከሐይቁ የሚነፍሰው ንፋስ በጫካዎቹ ዳር ባሉት ዛፎች ላይ የተንጠለጠሉትን የወፍ ጎጆዎች ወዲያና ወዲህ ሲያወዛውዛቸው የወፎቹ ዜማ ከሩቁ ይጣራል።የተፈጥሮ ውበ...
31/08/2026

የማለዳው ውብ ድባብ /ቡረይ ሐይቅ/

ከሐይቁ የሚነፍሰው ንፋስ በጫካዎቹ ዳር ባሉት ዛፎች ላይ የተንጠለጠሉትን የወፍ ጎጆዎች ወዲያና ወዲህ ሲያወዛውዛቸው የወፎቹ ዜማ ከሩቁ ይጣራል።
የተፈጥሮ ውበት የተገለጠበት፣ የደን ጥላ እና የአረንጓዴ ልምላሜ ዐይንን የሚረካበት፣ አእምሮን የሚያሳርፍና መንፈስን በደስታ የሚሞላ ውብ ምድር።🌿🌳

በጋምቤላ ማጃንግ ቡረይ ሀይቅ
ጋምቤላን ይጎብኙ
ማጃንግን ይጎብኙ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ የፓፓያ ምርት
30/08/2026

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ የፓፓያ ምርት

🌅 Sunrise at Moche Island 🏝️ | Arba Minchበሞጬ ደሴት 🏝️ | አርባ ምንጭፀሐይ ከውሃው ላይ ስትወጣ፣ ተፈጥሮም በጸጥታ ትነቃለች። ✨ ሞጬ ደሴት መድረሻ ብቻ አይደለችም...
30/08/2026

🌅 Sunrise at Moche Island 🏝️ | Arba Minch

በሞጬ ደሴት 🏝️ | አርባ ምንጭ
ፀሐይ ከውሃው ላይ ስትወጣ፣ ተፈጥሮም በጸጥታ ትነቃለች። ✨ ሞጬ ደሴት መድረሻ ብቻ አይደለችም—ለዘላለም ማስታወስ የሚያስችል ውብ ቅጽበት ናት። ❤️
ከተፈጥሮ ጋር ንጋትን ይቀበሉ። አርባ ምንጭን ይጎብኙ። 🏝️

Where the sun rises over the water and nature awakens in silence. 🌿✨ Moche Island isn’t just a destination—it’s a moment you’ll want to remember.

Rise with nature. Discover Arba Minch. 🌅🏝️

ለምለሟ ሚዛን አማንደንቢ ኤኮ ሎጅDENBI ECO LODGE
29/08/2026

ለምለሟ ሚዛን አማን

ደንቢ ኤኮ ሎጅ
DENBI ECO LODGE

ሲርሶ ጥብቅ ደን
29/08/2026

ሲርሶ ጥብቅ ደን

Address

Gofa Sawla
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Saro Ethiopia Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Saro Ethiopia Hiking:

Shortcuts

Share