Basins Development Authority

Basins Development Authority Basins Development Authority is a government organization established with the objective to implemen

ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ እንኳን ደስ አለዎት !!መልካም የሥራ ዘመን ለክቡር  ዶ/ር አብይ አህመድ!!መልካም የአዲስ ምዕራፍ ጅማሮ ለሀገራችን!
05/10/2021

ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ እንኳን ደስ አለዎት !!

መልካም የሥራ ዘመን ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ!!

መልካም የአዲስ ምዕራፍ ጅማሮ ለሀገራችን!

By the motto, " Nature based solutions for water infrastructure  and Community resilience in Ethiopia," Economic Commiss...
30/09/2021

By the motto, " Nature based solutions for water infrastructure and Community resilience in Ethiopia," Economic Commission of Africa (ECA) in collaboration with Basins Development Authority and Addis Ababa Water & Sewerage Authority has planted about 1000 apple seedlings around Geferssa -Burayu dam wet land. It has been said that such agro-forestry plantation enhances both economic values and protection of the dam beside the positive effect it has in climate change.
Likewise, ECA has been also carrying out the plantation in different regions of the country.

26/09/2021
የተፋሰሶች ልማት ባስልጣን  አመራሮችና ሰራተኞች  ‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተ መንግሥት ዘመቻ›› ላይ ተሳተፎ አደረጉ፡፡ይህ “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” በሚል መሪ ቃል...
22/09/2021

የተፋሰሶች ልማት ባስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች ‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተ መንግሥት ዘመቻ›› ላይ ተሳተፎ አደረጉ፡፡

ይህ “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ዘመቻ የሀገራዊ ንቅናቄ ዘመቻ አካል ሆኖ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀው የህወሃት ቡድን መንግስት ያወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም ባለመቀበል፤ በአጎራባች ክልሎች ጦርነት በመቀስቀስና በመውረር በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ ጦርነት ማወጁንና ኢትዮጵያውያን ያለንን እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ማሳወቅ፣ የአሸባሪውን ህወሓት አገር ለማፍረስ እያደረገ የሚገኘውን እንቅስቃሴ የማጋለጥ፣ እንዲሁም በአማራና በአፋር ክልሎች በፈጸመው ወረራ በሚሊዮን በሚቆጠሩ ዜጎች ላይ ያስከተለውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለአለም ማህበረሰብ ለማስገንዘብ አላማው ያደረገ ዘመቻ መሆኑ በስነስረዓቱ ላይ ተገልጿል፡፡
ዘመቻው በቀን 11/01/2014 ዓ.ም. ሲሆን የባለስልጣኑ ሰራተኞችና አመራሮች የዘመቻው ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

Dr. Adanech Yared at African Ministers Council on Water (AMCOW) in Abuja, Nigeria  representing Eastern Africa with repr...
16/09/2021

Dr. Adanech Yared at African Ministers Council on Water (AMCOW) in Abuja, Nigeria representing Eastern Africa with representatives from South Africa, Central Africa, Western Africa and Northern Africa to recruit candidates for postion of Executive Secretary of AMCOW.

13/09/2021

Job Opportunity from NBI

Under the Nile Basin Initiative (NBI) 10 Year Strategy 2017-2027, The Nile Lakes Equatorial Subsidiary Action Program (NELSAP-CU) is recruiting the following technical specialists to help with the implementation of the Basin wide Investment program (BWIP).
· Water Quality Specialist - 1 Individual Consultant;

· Establishment of National Dam Safety Units in the NEL Region - 1 Individual Consultant;

· First Year Priority Trainings and Development of a Longer Term Dam Safety Training Program for the NEL Region - 2 Individual Consultants.

Interested and Suitably qualified individuals are invited to visit the NELSAP-CU website at http://nelsap.nilebasin.org and under opportunities, to download the full job description/TORs for the position and should submit their applications electronically to: [email protected] with copy to [email protected] Application/cover letters clearly indicating the title of the position and accompanied by detailed curriculum vitae should reach the Regional Project Coordinator not later than 17th September, 2021 at 2:00pm Local Time in Kigali, Rwanda).

መልካም አዲስ ዓመት አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የብልጽግናና የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን!!
09/09/2021

መልካም አዲስ ዓመት

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የብልጽግናና የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን!!

የኢትዬጵያዊነት ቀን #ኢትዬጵያዊነቴ ክብሬበውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና በተጠሪ ተቋማቱ ሲከበር
06/09/2021

የኢትዬጵያዊነት ቀን

#ኢትዬጵያዊነቴ ክብሬ

በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና በተጠሪ ተቋማቱ ሲከበር

ጷግሜ 1  የኢትዬጵያዊነት ቀን #ኢትዬጵያዊነቴ ክብሬ
06/09/2021

ጷግሜ 1
የኢትዬጵያዊነት ቀን
#ኢትዬጵያዊነቴ ክብሬ

እንኳን ደስ አለን ክቡር ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በመንግስት ኃላፊነት ስራን በብቃት በመምራት የአመቱ የበጎ ሰው ተሸላሚ ሆነዋል!! (ፎቶ ከማህበራዊ ሚዲያ)
06/09/2021

እንኳን ደስ አለን

ክቡር ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በመንግስት ኃላፊነት ስራን በብቃት በመምራት የአመቱ የበጎ ሰው ተሸላሚ ሆነዋል!!
(ፎቶ ከማህበራዊ ሚዲያ)

Request for Expression of Interest NBI/ENTRO
31/08/2021

Request for Expression of Interest NBI/ENTRO

የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ እየተካሄደ ነዉ፡፡“ቅንጅት ለተቀናጀ የዉሃ ሀብት አስተዳደር !’’ በሚል መሪ ቃል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነዉ፡፡ ምክ...
26/08/2021

የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ እየተካሄደ ነዉ፡፡

“ቅንጅት ለተቀናጀ የዉሃ ሀብት አስተዳደር !’’ በሚል መሪ ቃል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነዉ፡፡ ምክክር መድረኩን በንግግር የከፈቱት የዉሃ፤ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር አብርሃ አዱኛ እንደገለጹት፤ ሀገራችን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍ ያስቀመጠችውን ራዕይ ከግብ ለማድረስ በበርካታ የልማት መስኮች ሁለንተናዊ ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ አውስተው እና በተለይ የዉሃ ዘርፉ የሀገራችችንን ራዕይ ከግብ ለማድረስ ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰው፤ የውሃ ሃብቱን በማስተዳደር፣ በማልማትና በመጠቀም ሂደት የባለድርሻ አካላት ቅንጅት አዋጭ በመሆኑ፤ ከተናጠል አካሄድ ይልቅ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተዉ በመስራት ከውሃ ዘርፉ ተገቢውን ጥቅም ለማግኘት መስራት እንደሚገባ ገልጸዋል። ክብርት ዶ/ር አዳነች ያሬድ የተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር በበኩላቸው በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸዉ የዉሃ ሀብታችንን በብቃት ለማልማትና ለማስተዳደር ቅንጅታዊ አሰራር እንደሚያስፈልግ በማስታወስ ተቀናጅቶ በመስራት የተፋሰሶችን እምቅ አቅምና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ማነቆዎችን ከወዲሁ በመለየት ቅንጅታዊ አሰራሮችን ከባለድርሻ አካላት ጋር መፍጠርና ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በመድረኩም ለዉይይት መነሻ የሚሆኑ፤ በተለይ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራሮች ዙሪያ ላይ ያተኮሩ ጹሁፎች ቀርበዋል። ጽሁፎቹም የተቀናጀ የውሃ ሃብት አስተዳደር ለመተግበር ምን አይነት የቅንጅት ማእቀፍ እንደሚያስፈልግ፤ የውሃ ሀብት አጠቃቀም መረጃ የመሰብሰብ ፋይዳና ተፋሰሶችን መከለልና ኮድ መስጠት ላይ ትኩረት ያደረጉ ሆነው ቀርበዋል፡፡ የምክክር መድረኩ ተሳታፊዎችም ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

Address

Haile G/Silase Road
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Basins Development Authority posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Basins Development Authority:

Share