Lemi Kura Woreda 9 Communication

Lemi  Kura Woreda 9  Communication Addis Ababa, Ethiopia

16/11/2025
15/11/2025
14/11/2025
 ‼ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር አርብ የሴክተር ተቋማቶች የባለጉዳይ ቀን አገልግሎት አሰጣጥ ምልከታ ተደረገ።የወረዳ 09 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሹመት ታደለ  የባለ ጉዳይ በተ...
14/11/2025



ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር አርብ የሴክተር ተቋማቶች የባለጉዳይ ቀን አገልግሎት አሰጣጥ ምልከታ ተደረገ።

የወረዳ 09 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሹመት ታደለ የባለ ጉዳይ በተቀላጠፈ መንገድ ለማስቀጠል አገልግሎት የሚበዛባቸው ሴክተሮች በአንድ ማዕከል ውሳኔ እየሰጡ እንዳለ ተመልክተናል ።

የወረዳው ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ አስራት አምሳሉ ከ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት እና የወረዳዉ ብልጽግና ፓርቲ ምክትል እና የፖሎቲካ ዘርፍ ሀላፊ ወ/ሮ ጀንበር ተክሌ በጋራ በመሆን ተዘዋውረው ተመልክተናል።
በምልከታው አመራሩ እና ባለሙያው በባለ ጉዳይ ቀን አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮችን እያገለገሉበት ያለው አግባብ የተሻለ መሆኑን መመልከት ተችሏል::
#ለሚ ኩራ _ወረዳ_09_ኮሚኒኬሽን

Address

Addis Ababa

Telephone

+251928343542

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lemi Kura Woreda 9 Communication posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share