27/05/2024
Koonfaraansi waldaa misooma oromiyaa (WMO) Kutaa magaalaa Gullallee Aanaa 10
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የኦሮሚያ ልማት ማህበር ኮንፈረንስ ነገ ማክሰኞ በድምቀት ይካሄዳል።
የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ኮንፈረንስ በነገው እለት በድምቀት የሚካሄድ ሲሆን ባለፋት አመታት ማህበሩ ያስመዘገባቸው ውጤቶች, በሂደቱ ያጋጠሙ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ላይ ምክክር ይደረጋል።