Israel in Ethiopia

Israel in Ethiopia The official page of the Embassy of the State of Israel to Ethiopia and the African Union

Two years ago, the Beautiful Six were recovered from Gaza.Hersh. Ori. Eden. Almog. Alex. Carmel.They survived 11 months ...
31/08/2026

Two years ago, the Beautiful Six were recovered from Gaza.

Hersh. Ori. Eden. Almog. Alex. Carmel.

They survived 11 months of captivity in the Palestinian Hamas' dungeons, before the terrorists murdered them in the tunnels of Rafah.

Today, no hostage remains in Gaza. But we carry those who never made it home forever in our hearts.

May the memories of the Beautiful Six be a blessing. 🕯️

ውድ ኢትዮጵያዊያን የዘንድሮው ዘመን መለወጫ ከሌላው ጊዜ  ለየት የሚያደርገው የእስራኤል እና የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ተመሳሳይ ቀን ላይ መዋሉ ነው፡፡ ይህንን አስመልክቶ ክቡር አምባሳደራችን...
28/08/2026

ውድ ኢትዮጵያዊያን የዘንድሮው ዘመን መለወጫ ከሌላው ጊዜ ለየት የሚያደርገው የእስራኤል እና የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ተመሳሳይ ቀን ላይ መዋሉ ነው፡፡

ይህንን አስመልክቶ ክቡር አምባሳደራችን ዶ/ር አቭረሃም ንጉሴ የእንኳን አደረሳችሁ እና ሌሎች መልእክቶችን በእስራኤል ኤምባሲ የፌስቡክ ገጽ ላይ ነሃሴ 29, 2018ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት የሚያስተላልፉ ሲሆን ስለ እስራኤል ማወቅ የሚፈልጉትን እንዲሁም ባህልን፣ ትምህርትን፣ ኢኖቬሽን እና ሌሎች ጉዳዮችን አስመልክቶ ጥያቄ ካለወት መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በተለይ ስለ እስራኤል ማወቅ የሚፈልጉት ነገር ካለ ይህ ትልቅ እድል ነው፡፡

በመሆኑም ጥያቄዎትን በሀሳብ መስጫው ሳጥን ላይ በማስቀመጥ የቀጥታ ስርጭቱ በሚከናወንበት ጊዜ መልስ ማግኘት እንደሚችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

እስራኤል እና ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑሩ! 🇮🇱❤️🇪🇹

This year brings a special occasion: Ethiopian New Year and the Jewish New Year meet on the same date.

So what better way to welcome a new beginning than with a direct conversation with the Ambassador?

Join us for a LIVE Q&A with the Ambassador of Israel on Facebook!
Curious about Israel? Culture, education, innovation, and opportunities for young people— or simply what an ambassador actually does all day?

This is your chance to ask!

💬 Got a question already?

Drop it in the comments before the event, and the Ambassador will answer selected questions during the LIVE session.

📅 Date: 4 September 2026

⏰ Time: 11:00–11:45 AM

🇮🇱❤️🇪🇹

ይህ ምልክት ማንነታችንን፣ ቅርሶቻችንን እና የእለት ተዕለት ህይዎታችንን ሁሉ ያስታውሰናል፡፡💙 የዳዊት ኮከብ✡️You can’t ignore the signs. 🌟  Even in the most un...
28/08/2026

ይህ ምልክት ማንነታችንን፣ ቅርሶቻችንን እና የእለት ተዕለት ህይዎታችንን ሁሉ ያስታውሰናል፡፡💙

የዳዊት ኮከብ✡️

You can’t ignore the signs. 🌟

Even in the most unexpected places, reminding us of our identity and heritage in everyday life. 💙

27/08/2026

🐒🌿Meet Our Newest Resident at the Embassy! 🇮🇱🇪🇹

Today, we had a very special visitor at the Embassy of Israel in Ethiopia!

Please meet Her Excellency, the Chief Fruit Inspector — our resident monkey, who paid us a visit and made herself comfortable enjoying some fresh fruit from one of the trees in our compound.

No appointment was needed — she simply came to inspect the premises, enjoy the beautiful surroundings, and, of course, make sure the fruit was up to standard! 😊

Sometimes, the most unexpected visitors make the day a little more special. 🌿💚

27/08/2026

ሰማያዊ ቀለም በእስራኤላዊያን ዘንድ ሁሌም ተወዳጅ ነው፡፡💙🇮🇱

ሰማያዊ ቀለም በሰንድቅአላማችን ላይ የሚገኝ እና በታሪካችን ውስጥ ትልቅ ትርጉም ያለው ሲሆን ከሜድትራኒያን ማዕበል ጀምሮ እስከ ምንጮች እና ጅረቶች እንዲሁም እስከ ላይኛው ሰማይ ድረስ እስራኤል በሰማያዊ ቀለም ታጅባለች፡፡ ይምጡና ይጎብኟት!

26/08/2026

እስራኤል ውስጥ አስርት ዓመታትን ወደ ኋላ መለስ ብለን ብናይ አብዛኛው መሬቷ በደን የተሸፈነ አልነበረም ፡፡ ነገር ግን ያለሰለሰ ጥረት በማድረግ የተራቆተውን መሬት እንደዚህ አረንጓዴ ማድረግ ችላለች፡፡ 💚🇮🇱

በመሆኑም የእስራኤልን አረንጓዴማ ገጽታ በተወሰነ መልኩ በቪዲዮው ላይ እንድትመለከቱ ጋበዝናችሁ፡፡🌿

Israel looks good in green. 💚🇮🇱

Here’s a glimpse at the greener side of Israel. 🌿


Israel Ministry of Foreign Affairs

ኤምባሲያችን  በእስራኤል፣ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛ...
24/08/2026

ኤምባሲያችን በእስራኤል፣ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡

The Embassy of the State of Israel in Ethiopia and to the African Union wishes the Muslim communities in Israel, Ethiopia, and across Africa a blessed and peaceful Mawlid.🇮🇱🇪🇹🌍

እ.ኤ.አ. በ2024 እስራኤል ውስጥ የሚኖሩ ክርስቲያኖች ለልጆቻቸው ካወጡላቸው ስሞች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የያዙት የሚከተሉት ናቸው፡፡  👶✝️እነዚህ ስሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ የመነጩ ሲሆን ...
24/08/2026

እ.ኤ.አ. በ2024 እስራኤል ውስጥ የሚኖሩ ክርስቲያኖች ለልጆቻቸው ካወጡላቸው ስሞች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የያዙት የሚከተሉት ናቸው፡፡ 👶✝️

እነዚህ ስሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ የመነጩ ሲሆን እስራኤል ውስጥ በብዛት የሚሰጡ እና ከትውልድ ወደ ትውልድ የተላለፉ ተወዳጅ ስሞች ናቸው፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ለልጆች እየተሰጡ ያሉ ስሞችን ደግሞ ከእናንተ መስማት ፈለግን፡፡ የትኞቹ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ስሞች ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት ለልጆች እየተሰጡ የሚገኙት?

What are Christians in Israel naming the next generation? 👶✝️

From names rooted in the Bible to favorites passed down through generations, here are some of the most popular Christian baby names in Israel.

Is your name on the list? 👀

Source: Central Bureau of Statistics (CBS)

🙏
21/08/2026

🙏

20/08/2026

ቲኩን ኦላም በተግባር❤️

የሰው ልጆችን በመርዳት እና በመንከባከብ ዓለምን የተሻለች ቦታ ለማድረግ በማሰብ የሚሰራውና የአይሁድ ህዝብ እሴት የሆነው ቲኩን ኦላም አላማውን ለኢትዮጵያዊያን በተግባር አሳይቷል፡፡

ሴቭ ኤ ቻይልድስ ሀርት የተሰኘው የእስራኤል ግብረ-ሰናይ ድርጅት ለኢትዮጵያዊያን የልብ ህሙማን ህጻናት የልብ ቀዶ ጥገና ህክምናን በነጻ እየሰጠ ይገኛል፡፡ በዚህም እስካሁን ድረስ ከ1,000 በላይ የሚሆኑ ህጻናት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡

ቪዲዮውን በማየት ከህጻናቱ፣ ከእናቶቻቸው እና በዘርፉ ከተሰማሩት ዶክተሮች የተሰጡትን አስተያየቶች እንድትመለከቱ ጋብዘነዎታል፡፡

Tikkun Olam in Action ❤️

Tikkun Olam — the Jewish tradition of helping make the world a better place — comes to life through humanitarian action.

Through Save a Child’s Heart, Ethiopian children with heart conditions have received lifesaving treatment in Israel, while Ethiopian doctors have gained specialized medical training.

In this EBS TV feature, children, parents and doctors share their experiences and testimonies of this life-changing Israel–Ethiopia partnership.

On World Humanitarian Day, we remain committed to helping people, healing hearts and saving lives. 🇮🇱 ❤️🇪🇹

We invite you to watch the program broadcast by EBS TV below and hear their inspiring stories.

Address

Higher 16, Kebele 22, House No. 283
Addis Ababa
TEL:+251116195500

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 05:00
Wednesday 09:00 - 05:00
Thursday 09:00 - 05:00
Friday 09:00 - 15:00

Telephone

+251116460999

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Israel in Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Israel in Ethiopia:

Shortcuts

Share