29/08/2026
H.E. Abdalla Al Shamsi, Ambassador of the United Arab Emirates, received at the Embassy Mr. Guang Cong, the United Nations Secretary-General’s Special Envoy for the Horn of Africa.
During the meeting, the two sides discussed a number of issues of mutual interest and reviewed relations and cooperation between the United Arab Emirates and the United Nations, as well as ways to further strengthen and develop them in support of their shared interests.
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አምባሳደር የሆኑት ክቡር አብደላ ሐሰን አልሻምሲ፣ የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን አቶ ጓንግ ኮንግን በኤምባሲው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይቱም ወቅት ሁለቱ ወገኖች በጋራ ጥቅም ላይ በተመሠረቱ በርካታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተው፣ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶችና በተባበሩት መንግሥታት መካከል ያሉ ግንኙነቶችንና ትብብሮችን ገምግመዋል።
በተጨማሪም የጋራ ጥቅሞቻቸውን በሚያገለግል መልኩ ያለውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከርና ለማስፋት ስለሚቻሉበት መንገዶች ላይ ሀሳቦችን ተለዋውጠዋል።
وزارة الخارجية - الإمارات العربية المتحدة MoFA UAE