ቦሌ ብልፅግና ሴትክንፍ /Bole prosperity women's wing

ቦሌ ብልፅግና ሴትክንፍ /Bole prosperity women's wing womens poletical organization

11/08/2026
09/08/2026
05/08/2026
ለነገው ብሩህ ትውልድ እናት እና ሕጻናትን እንከባከብ በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ ​የቦሌ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ በአበበች ጎበና የእናቶች እና ሕጻናት ሆስፒታል በመገኘት ...
04/08/2026

ለነገው ብሩህ ትውልድ እናት እና ሕጻናትን እንከባከብ በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ

​የቦሌ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ በአበበች ጎበና የእናቶች እና ሕጻናት ሆስፒታል በመገኘት የበጎ አድራጎት ተግባር አከናውኗል።

የቦሌ ክፍለከተማ የሴቶችን ክንፍ አስተባባሪ ወ/ሮ ለምለም ንጉሴ ይህ የብልፅግናችን ሰው ተኮር ተግባር ፍቅር እና የርህራሔ አርአያነት ነው፣ ​ሴት ማለት የህይወት መነሻ፣ የፍቅር እና የርህራሔ ምንጭ ናት! የሴቶች ክንፍ አባላት የተሰበሰበው እና ከ11ዱም ወረዳ አመራሮች በሆስፒታሉ በሚገኙ እናቶችን እና ሕጻናትን በመጎብኘት፣ ፍቅራቸውን በመግለጽ እና አስፈላጊ ቁሳቁሶችን ድጋፍ በማድረግ ከጎናቸው መሆናቸውን አሳይተዋል በማለት ወ/ሮ ለምለም ንጉሴ ገልፀዋል።

​እነዚህን መሰል የበጎ አድራጎት ስራዎች ማህበራዊ ትስስራችንን የሚያጠናክሩ እና ለወገን አለኝታነታችንን የምናረጋግጥባቸው ታላላቅ እሴቶቻችን ናቸው ብለዋል።

​ ለነገው ብሩህ ትውልድ እናት እና ሕጻናትን እንከባከብ

ቀን 28/11/2018
ቦሌ ክ/ከ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ

አረንጓዴ ዐሻራ፤ የነገይቱ ኢትዮጵያ ህያው መሠረት ነው።የቦሌ ክፍለ ከተማ ህዝብና የሴቶች ክንፍ አባላት ሴቶች አሁንም በታላቁ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ታሪካዊ አሻራቸውን ...
03/08/2026

አረንጓዴ ዐሻራ፤ የነገይቱ ኢትዮጵያ ህያው መሠረት ነው።

የቦሌ ክፍለ ከተማ ህዝብና የሴቶች ክንፍ አባላት ሴቶች አሁንም በታላቁ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ታሪካዊ አሻራቸውን እያሳረፉ ይገኛሉ።

በመላው አገሪቱ እየተካሄደ ያለው የአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በቦሌ ክፍለ ከተማ በድምቀትና በከፍተኛ የሴቶች ተሳትፎ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

"ተስፋን እንትከል" በሚል አስተማሪና አበረታች መሪ ቃል በዛሬው እለት እየተካሄደ ባለው በዚህ ሀገራዊ ታላቅ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ዋሪዎች በመገኘት አሻራቸውን አኑረዋል። እንዲሁም የቦሌ ክፍለ ከተማ ሴቶች በንቃትና በባለቤትነት ስሜት በመገኘት ታሪካዊ አሻራቸውን እያሳረፉ ይገኛሉ።

ቦሌ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ
ሐምሌ 27/2018

Address

22 Road
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቦሌ ብልፅግና ሴትክንፍ /Bole prosperity women's wing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share