23/07/2026
የአዲስ አበባ ከተማ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ሰራተኞች የአዲስ አበባ ከተማ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን "ትውልድን በስነ-ምግባር ፤ተቋምን በአሰራር!" በሚል መሪቃል ባዘጋጀው የደም ልገሳ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ ደም ለግሰዋል።
ራዕይ
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በመላ የከተማችን ነዋሪ ህዝቦች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ተጠናቆ የሰላም ፣ የኢኮኖሚና የብልፅግናችን ምንጭ ሆኖ ማየት፡፡
Mayor Office
Addis Ababa
1000
Be the first to know and let us send you an email when Grand Ethiopian Renaissance Dam,Addis Ababa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to Grand Ethiopian Renaissance Dam,Addis Ababa: