የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን

የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን ለልጆች ከአገር በላይ የምንሰጠው የለም። ስደትን ለልጆች አውርሶ ከመሞት በላይ ውርደት የለም። ፍቅር እኩልነትና አንድነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን እናውርስ!

🙏🇪🇹🙏
19/08/2026

🙏🇪🇹🙏

19/08/2026

🙏🇪🇹🙏

ሀገራቸውን ክደው ከውጭ ጠላት ጋር የተሰለፉ ባንዳዎች የሚፈትኑት የትኛውም የኢትዮጵያን መሪ የምመስለው በአፄ ቴድሮስ ነው።አፄ ቴድሮሰ ኢትዮጵያን ኃያል ሀገር ለማድረግ የነበረውን ህልም ለማሳ...
19/08/2026

ሀገራቸውን ክደው ከውጭ ጠላት ጋር የተሰለፉ ባንዳዎች የሚፈትኑት የትኛውም የኢትዮጵያን መሪ የምመስለው በአፄ ቴድሮስ ነው።

አፄ ቴድሮሰ ኢትዮጵያን ኃያል ሀገር ለማድረግ የነበረውን ህልም ለማሳካት በተነሳበት ጊዜ የትግራይ፣ የጎጃም፣ የሸዋ ንጉሶች እና ቤተክርስቲያ ክደውት ከባዕድ ጎን ተሰልፈው በባዕድ ያስበሉት ጀግና ነበር።

አፄ ቴድሮስን በባዕድ ያስበልቱ የዘመኑ የምዕራብ ጎጃም ወንበዴዎች ቴድሮስ ብርጌት የሚል ስያሜ ሲጠቀሙ መስማት ኢትዮጵያ ስትሰደብ መስማት ነው።

🇺🇸🙏🇪🇹
19/08/2026

🇺🇸🙏🇪🇹

🙏🇪🇹🙏
19/08/2026

🙏🇪🇹🙏

19/08/2026

ኢትዮጵያ የምትሻቸው ጀግኖች በልተዋት ራሳቸውን ትልቅ የሚያደርጉ የዘመኑ ጅቦችን አይነት ሳይሆን እንደ አፄ ቴድሮስ ሞተውላት ትልቅ የሚያደጓትን ነው። ለሆድ መሞት ለሀገር መሞት አይደለም።

🙏🇪🇹🙏
19/08/2026

🙏🇪🇹🙏

🙏🇪🇹🙏
19/08/2026

🙏🇪🇹🙏

19/08/2026

የጎንደር ኢትዮጵያዊነት የሁሉም ሱስ ሊሆን የሚገባ ነው!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251987280854

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category