Higher Education Strategy Center

Higher Education Strategy Center On the basis of the mandate given by the Higher Education Proclamation No. 1097/2011 and Higher Educ To this end, much research is being done.

The Higher Education Strategy Center was first established in 1995 under the Higher Education Proclamation No. 351/1995. ) Has been included and has supported all sectors. Following the recent changes in the education and training system, the government has been tasked with advising and supporting higher education and technical and vocational institutions based on its former name (Higher Education

Strategy Center) under Proclamation No. 1097/2011 and Higher Education Proclamation No. 1152/2011. It is focusing on the research and community development activities of higher education institutions as facilitators to facilitate the development. A policy framework has been provided to consult with the Ministry when it comes to policy reform. It will also work to identify the gaps in the sector and build on the best practices to build the leadership capacity of the institutions when the strategy is designed and implemented. Mission
Providing research-based policy recommendations in the field of higher education and technical and vocational education and training; Designing a long-term strategy; Building leadership and management capacity; Shaping a competency framework: Advising the government and serving as a reliable information center;

Vision
Generating policy and strategy recommendations for higher education in 2022; Seeing it as a reliable source of information and a center of excellence in East Africa;
Values
Excellence
Influence
The spirit of teamwork / participation / collaboration
Scientific rationality
Freedom of expression
Sustainable education development
Motto
Building the Future

የከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል አመራሮችና ሠራተኞች በሰሜን የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኞች የምግብ ፍጆታና የአልባሳት ድጋፍ አደረ...
20/10/2021

የከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል አመራሮችና ሠራተኞች በሰሜን የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኞች የምግብ ፍጆታና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ፡፡
በማዕከሉ የተቋቋሙ ኮሚቴዎች የተገዙትን የምግብ ፍጆታዎችና አልባሳት በአካል በመገኘት ወ/ሮ ስህን ፖሊ ቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ ለሚገኙ ሴቶችና ህጻናት ስደተኞች ድጋፉን አድርጓል፡፡

እንኳን  ለብርሃነ መስቀሉ  በሰላም አደረሳችሁ……………………………………………………………………………..የከፋተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል በዓሉ የሰላም የጤና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ  መልካም ምኞ...
27/09/2021

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
……………………………………………………………………………..

የከፋተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል በዓሉ የሰላም የጤና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል

24/09/2021

የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ከቀረቡት ረቂቅ ሰነድ

የኢትዮጵያ ትምህርት ጥራት ማዕቀፍና የከፍተኛ ትምህርት እና ስልጠና የዕውቅና አሰጣጥ ስትራቴጂ ረቂቅ ሰነዶች ላይ ግምገማ ተደረገ፡፡-------------------------------------...
23/09/2021

የኢትዮጵያ ትምህርት ጥራት ማዕቀፍና የከፍተኛ ትምህርት እና ስልጠና የዕውቅና አሰጣጥ ስትራቴጂ ረቂቅ ሰነዶች ላይ ግምገማ ተደረገ፡፡
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ከቀረቡት ረቂቅ ሰነዶች አንዱ በማዕከላችን ከፍተኛ ተመራማሪ በሆኑት ወ/ሮ አማረች ከበደ የኢትዮጵያ ትምህርት ጥራት ማዕቀፍ ረቂቅ ሰነድ የቀረበ ሲሆን የከፍተኛ ትምህርት እና ስልጠና የዕውቅና አሰጣጥ ስትራቴጂ ረቂቅ ደግሞ ደረጄ እንግዳ ዶ/ር ቀርቧል፡፡ በቀረቡ ሰነዶች ላይ ከታዳሚዎች ጠንካራ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ተነስተዋል፡፡ ውይይቱ በነገውም ዕለት የሚቀጥ ይሆናል

21/09/2021

በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት የአካዳሚክ ነጻነት ዙሪያ የተደረገ ውይይት

የከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል አመራሮችና ሠራተኞች የደም ልገሳ መርሀ ግብር አከናወኑ፡፡………………………………………………………………………………………………………………………………ጳጉሜ 4  የጀግንነት...
09/09/2021

የከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል አመራሮችና ሠራተኞች የደም ልገሳ መርሀ ግብር አከናወኑ፡፡
………………………………………………………………………………………………………………………………
ጳጉሜ 4 የጀግንነት ቀን በሚዘከርብት ቀን ለመከላከያ ሠራዊታችን የደም ልገሳ በማድረግ ከጀግናው ሰራዊታችን አብሮነታቸውን በመግለጽ አክብረው ውለዋል፡፡

08/09/2021

እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሳችሁ
አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ማዕከላችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል

07/09/2021

Welcome to HESC

የከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል 14 የሚደርሱ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ እና የማዕከሉ የውጪና የውስጥ የተገልጋይ እርካታ የዳሰሳ ጥናት ላይ ውይይት አደረገ፡፡             ********...
04/09/2021

የከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል 14 የሚደርሱ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ እና የማዕከሉ የውጪና የውስጥ የተገልጋይ እርካታ የዳሰሳ ጥናት ላይ ውይይት አደረገ፡፡
************************************************************************
የመርሃ ግብሩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር ሃብታሙ ተካ ሲሆኑ በንግግራቸውም ማዕከሉ በበጀት ዓመቱ ያቀዳቸውን ስራዎች በወቅቱ በመጠናቀቃቸው ከዚህ በፊት እንደክፍተት ይታዩ የነበሩት የማዕከሉ ድክመቶችን መሻሻል እንደታየበት የሚያመለክቱ 14 የሚሆኑ የተጠናቀቁ የፖሊሲ ምክረ ሃሳቦች ለውይይት መቅረባቸውን በመግለጽ መድረኩን በይፋ ከፍተዋል፡፡
ማዕከሉ ነሐሴ 28 እና 29/2013ዓ.ም በአዳማ ከተማ ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል በ2013 ዓ.ም አቅዶ ካጠናቀቃቸው ስራዎች መካከል 14 የሚሆኑ የፖሊሲ ምክረ ሃሳቦች የቀረቡ ሲሆን ጥናቶቹም፡-
1. በመውጫ ፈተና ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን የሚፈታ አማራጭ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ
2. የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ወደ ስራ ዓለም የሚሸጋገሩበትን ሁኔታ አማራጭ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ
3. በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአካዳሚክ ሙስና (Academic Dishonesty) ችግሮችን ለመፍታት አማራጭ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ
4. በቴክኖሎጂ የተደገፈ የተከታታይ፣የርቀትና የመደበኛ ትምህርት አሰጣጥ ያለበትን ደረጃ በማጥናት አማራጭ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ
5. የከፍተኛ ትምህርት የአመራርና የአካዳሚክ ስታፍ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ክህሎትን ለማሳደግ የሚያስችል መመሪያ
6. የከ/ት/ተቋማት የበጎ ፍቃድ እና ብሔራዊ አገልግሎት ተግዳሮቶችን የሚቀርፍ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ
7. የምርምር ዩኒቨርስቲዎችን ለማልማት የሚያስችል ፍኖተ ካርታ
8. በTVET ተቋማት ሀገር በቀል ታለንት እና ክህሎት ችግሮችን የሚፈታ አማራጭ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ
9. በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሀገር በቀል እውቀት የሚለማበትና የመመራበትን ስርዓት ለመፍጠር አማራጭ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ
10. የምርምር ዩኒቨርስቲዎች አገር አቀፍ ስታንዳርድ
11. የ Applied & technical university አገር አቀፍ ስታንዳርድ
12. Comprehensive university አገር አቀፍ ስታንዳርድ
13. በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የአደጋ ጊዜ ክስተቶች ተጽዕኖን ለመቀነስና በዘላቂነት ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል አማራጭ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ
14. የሳይንሳዊ ባህል ግንባታ እና ሀገር በቀል እውቀት ተግዳሮቶች እና እድሎች ላይ አማራጭ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ ሲሆኑ
በመጫረሻም የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር ሀብታሙ ተካ እና የማዕከሉ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ተስፋዬ ሙህዬ በቀረቡት አስራ አራት ምክረ ሃሳቦች እና የማዕከሉ የውጪና የውስጥ ተገልጋይ እርካታ የዳሰሳ ጥናት ላይ ከተሳታፊዎች በተነሱ ሀሳቦች ላይም ጥልቅ ውይይት በማድረግና የተገኙ ጠቃሚ ግብኣቶች በማካተት ለቀጣይ ጥናቱ ውጤታማነት እንደሚሰራ እና የ2014 ዓ.ም ስራዎች አተገባበር ላይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል፡፡

24/08/2021

የከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል አመራርና ሰራተኞች 100% የወር ደምዛቸውን ለመስጠት እና ደም ለመለገስ በመወሰን ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ያላቸውን አጋርነት አረጋገጡ፡፡

Address

Higher Education Strategy Center 6 Kilo, International Leadership Institute Building, Second Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Higher Education Strategy Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Higher Education Strategy Center:

Share