Getu Mekonen Page

Getu Mekonen Page ከራስ በላይ ማሰብ የህሊና እረፍት አለው!!!

የመደመር መጓግሥት መፅሃፍ የፓናል ውይይት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ተካሄደ #ላፍቶ
08/10/2025

የመደመር መጓግሥት መፅሃፍ የፓናል ውይይት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ተካሄደ
#ላፍቶ

25/08/2025
 ቃላችንን በተግባር አረጋግጠናል!!ከሁሉም በላይ ማከናወንን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!በ2017 በጀት ዓመት የህዝባችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በመስራት የላቀ ውጤት አስመዝ...
21/07/2025



ቃላችንን በተግባር አረጋግጠናል!!
ከሁሉም በላይ ማከናወንን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!

በ2017 በጀት ዓመት የህዝባችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በመስራት የላቀ ውጤት አስመዝግበናል በተመዘገበው ውጤት ከ11 ክ/ከተሞች መካከል 3ተኛ ደረጃ በመውጣት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እጅ የመኪና ሽልማት ተበርክቶልናል ።

እውቅናና ሽልማቱ የሁሉም አመራር፣ በየደረጃው ያሉ ባለሙያዎች፣ የባለድርሻ አካላት እና አብሮን ለሰራዉ ህዝባችን የተሰጠ ሲሆን ይህም ይበልጥ ሰርተን የህዝባችንን የመልማት ፍላጎት የምናሳካበት እንጂ የሚያዘናጋን አይደለም።

በመሆኑም፤ እውቅናው በቀጣይ በጀት ዓመት አልቀን በመስራት የህዝባችንን ተጠቃሚነት እንድናረጋግጥ ትልቅ አደራም ጭምር ነው።

ይህ ስኬት በቀጣይም የተሻሉ ውጤቶችን ለማስመዝገብ የሚያስችል ብርታት እንደሚሆንልን እናምናለን፣በቀጣይም ከእናንተ ጋር በመሆን የተሻለች ክፍለ ከተማ ለመገንባት በጋራ እንሰራለን።

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን‼️
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ አስተዳደር አስተባባሪ ኮሚቴ!!

04/01/2025
17/12/2024

🙏 King ❤
🙏








❤️
✍️
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█

16/12/2024

✍️በምኞት አንስከር....
゚viralシfypシ゚

08/12/2024

respect 🙏










❤️
✍️
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█

✍️የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ በላይ ደጀን ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ወጣቶች የማይተካ ሚና ያላቸው በመሆኑ በፀረ ሙስና ትግሉ የበኩላቸው አስተዋፅኦ እንዲ...
01/12/2024

✍️የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ በላይ ደጀን ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ወጣቶች የማይተካ ሚና ያላቸው በመሆኑ በፀረ ሙስና ትግሉ የበኩላቸው አስተዋፅኦ እንዲወጡ አሳስበዋል።

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Getu Mekonen Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share