08/04/2026
#በቂ ግንዛቤ ለላቀ ምርታማነት!!!
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት ከወረዳው ስራና ክህሎት ፅ/ቤት ጋር በመተባበር በ 2018 በጀት ዓመት 4ኛ ዙር የልማት ትሩፋት ተጠቃሚዎችን በዘርፉ ላይ በቂ ዕውቀት ይዘው ተጠቃሚና ትርፋማ ለማድረግ ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የተካሄደ