29/06/2025
ሴት ልጅ ፍቅር እንጂ አገልጋይ መፈለግ የለባትም፤ ወንድን እንደ ማቴሪያል ማሰብ የለባትም። ይሄን ግን lead ማድረግ ያለበት ወንዱ መሆን አለበት። ህይወትህን፣ አላማህን፣ ክብርህን፣ ወንድነትህን loose ያደረክ ቀን አበቃልህ! መባነን ካለብህ ቀድመህ ነገሮች ሳይጨልሙብህ ሳትወድቅ መሆን አለበት። ሴት ልጅ ስለርሷ ምንም ሆነህ ቢሆን እንኳን ፈፅሞ ሽንፈትህን አትረዳህም፤ ስለእርሷ ሞኝ ሆነህ እንኳን ብትኖርላት ተፈጥሮህ እንጂ ዋጋ እየከፈልክላት መሆኑን ፈፅሞ አትገነዘብልህም። ጥቅሟን አስቀድማ ሩጫዋ ሁሉ ከርሷ ምቾት አንፃር ብቻ ከሆነ ወዮልህ ብራዘር🤔