Birhanu Jula

Birhanu Jula የህ የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛጅ ይፋዊ ፈስቡክ ገፅ ነው!
ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር!
(5)

02/08/2025

በ ልጆቾ ጥረት ሀገሬ ኢትዮጵያ ታፍራ ና ተከብራ ለ ዘላለም ትኑራለች!
ሰላም ለ ሀገሬ 🇪🇹

ከጅቡቲ የተነሣችው ጣና ነሽ ፪ ፋኖን ቀድማ ፍኖተሰላም ገብታለች። ለዛውም የአካባቢውን ፋኖ። እንኳን በ24 ሰዓት በ24 ወር ፋኖ ፍኖተሰላም መግባት እንኳ አልቻለም። ድከም ቢለው እንጅ በ24...
29/07/2025

ከጅቡቲ የተነሣችው ጣና ነሽ ፪ ፋኖን ቀድማ ፍኖተሰላም ገብታለች። ለዛውም የአካባቢውን ፋኖ። እንኳን በ24 ሰዓት በ24 ወር ፋኖ ፍኖተሰላም መግባት እንኳ አልቻለም። ድከም ቢለው እንጅ በ24 አመትም አይገባም።

ከጅቡቲ የተነሣችው ጣናነሽ ፪ በኦሮሚያ በአዲስ አበባ ስታቋርጥ ሕዝብ በድምቀት ሲቀበላት የተመለከተ ጃውሳ ወደ አማራ ክልል ስትገባ ፋኖን እንጅ ጣና ነሽ ፪ ን ሊቀበል ወደ አደባባይ የሚወጣ ሰው የለም ሲል ነበር። ከጣናነሽ ቀድሞ እንደሚገባም ያስነግር ነበር። ጣናነሽ ፪ ግን መንገዷን ቀጥላ ጉዞዋን ወደ ባህርዳር አደረገች።

በዛሬው ዕለትም ደንበጫን አልፋ ፍኖተሰላም ገባች። ሕዝቡ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ማንን እንደነበርም ደንበጫና ፍኖተሰላም ስትደርስ አሳየች። ዝናብና ብርድ ያልበገረው የደንበጫ እና የፍኖተሰላም ሕዝብ እንዲህ ወደ አደባባይ ወጥቶ በድጋሜ ምረጫውን አረጋገጠ። ጃውሳ ሳይሆን ጣና ነሽ ፪ መሆኗን አሳዬ።

የሕዝቡ ምርጫ የሆነችው ጣና ነሽ ፪ም ጉዞዋን ቀጥላ በቀጣይ ባህርዳር በሰላም ደርሳ እንደምናያትም ተስፋችን ትልቅ ነው።

ቸር ግቢ ጣናነሽ ፪!🫵

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Birhanu Jula posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share