Ethiopian Nuclear Energy Commission

Ethiopian Nuclear Energy Commission New Power! Ancient Wisdom! Peaceful Purpose !

ENEC

The Ethiopian government has taken a visionary leap with the establishment of the Ethiopian Nuclear Energy Commission through Council of Ministers Regulation No. 575/2025.

11/10/2026

Event: Regional Training Course on Financial Mechanisms for Embarking on a Nuclear Power Program

Organizers: IAEA in collaboration with the Ethiopian Nuclear Energy Commission (ENEC)

Date: 12–16 October 2026

Location: Best Western Hotel, Addis Ababa, Ethiopia

11/10/2026

Regional Training Course on Financial Mechanisms for Embarking on a Nuclear Power Program

Best Western Hotel, Addis Ababa Organized by the International Atomic Energy Agency (IAEA) and the African Regional Cooperative Agreement for Research, Development and Training Related to Nuclear Science and Technology (AFRA), in collaboration with the Ethiopian Nuclear Energy Commission (ENEC)

DATE : 12 - 16 October 2026
VENUE : Best Western Hotel,
Addis Ababa, Ethiopia

10/10/2026

Coming Soon: National Workshop on Shaping the Future of Clean Energy

​We are pleased to announce the upcoming national workshop, “Shaping the Future of Clean Energy,” held during the Regional Training on Financial Mechanisms for Embarking on Nuclear Power Programmes in Addis Ababa

08/10/2026

Discover how peaceful nuclear science and technology are revolutionizing the way we power our world—from the inside out.

07/10/2026

የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር ዶ/ር አብረሃም በላይ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመወያየት፣ በሀገሪቱ ሊገነባ የታቀደውን የኒውክሊየር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት እውን ለማድረግ በሚያስችሉ የመንግስታት የሁለትዮሽ ስምምነቶች ዝግጅት እና በቀጣይ የትግበራ አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ምክክር አድርገዋል።



Komishinarri Komishinii Inarjii Niwukilaraa Itiyoophiyaa Kabajamoo Dooktar Abrahaam Beelaay, qophii waliigalteewwan biyyoota lamaanii fi kallattii raawwii gara fuula duraa pirojektii humna niwukilaraa biyyattii keessatti ijaaramuuf karoorfame irratti qondaaltota Ministeera Dhimma Alaa fi Waajjira Muummee Ministiraa waliin marii bal’aa taasisaniiru. Marii isaanii keessattis qindoomina biyyaalessaa caalmaatti cimsuun raawwii proojaktichaa gahumsaan akka raawwatamuuf kallattii kaa’aniiru.

የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር ዶ/ር አብረሃም በላይ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመወያየት፣ በሀገሪቱ ሊገነባ የታቀደውን የ...
07/10/2026

የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር ዶ/ር አብረሃም በላይ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመወያየት፣ በሀገሪቱ ሊገነባ የታቀደውን የኒውክሊየር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት እውን ለማድረግ በሚያስችሉ የመንግስታት የሁለትዮሽ ስምምነቶች ዝግጅት እና በቀጣይ የትግበራ አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ምክክር አድርገዋል። በውይይታቸውም ፕሮጀክቱን በብቃት ወደ መሬት ለማውረድ የሚረዱ አገራዊ ቅንጅቶችን አጠናክሮ መቀጠል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

ይህ መድረክ የሀገሪቱን የኢነርጂ ዋስትና ማረጋገጥ እና በዘርፉ ሃገራዊ አቅም መገንባት የሚያስችሉ ስትራቴጂካዊና ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴዎችን በበለጠ ለማፋጠን ያለመ ነው። በተጨማሪም፣ ኢትዮጵያ ለታዳሽ እና አስተማማኝ የንጹህ ኃይል ልማት ያላት ጽኑ ቁርጠኝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠነከረ መምጣቱን የሚያሳይ ሌላው ትልቅ ምዕራፍ ሆኖ ተመዝግቧል።

06/10/2026

ክቡር ዶክተር ዐብይ አህመድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ዳግም በመመረጥዎ የተሰማንን ታላቅ ኩራት እና ደስታ በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።

የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን አመራሮች እና ሰራተኞች በሙሉ፤ ለሀገራችን ሁለተናዊ ከፍታ፣ የቴክኖሎጂ ዕድገት እና ዘላቂ ሰላም በሚደረገው ርብርብ ሁልጊዜም ከጎንዎ እንቆማለን።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታሸንፋለች!

05/10/2026
02/10/2026

Irreechi Nagaadha! Gadaan Qaroomina! Qaroominni Itoophiyaa hin oolleedha!

ኢሬቻ ሰላም ነው! ገዳ ስልጣኔ ነው! የኢትዮጵያ ስልጣኔ አይቀሬ ነው!

እሬቻ ሰላም እዩ! ገዳ ስልጣኔ እዩ! ስልጣኔ ኢትዮጵያ ዘይተርፍ እዩ!

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን

Dr. Abraham Belay-ዶ/ር አብርሃም በላይ Sandokan Debebe Jemaneh Ethiopian Broadcasting Corporation

Irreechi Nagaadha! Gadaan Qaroomina! Qaroominni Itoophiyaa hin oolleedha!ኢሬቻ ሰላም ነው! ገዳ ስልጣኔ ነው! የኢትዮጵያ ስልጣኔ አይቀሬ ነው!የክረ...
02/10/2026

Irreechi Nagaadha! Gadaan Qaroomina! Qaroominni Itoophiyaa hin oolleedha!

ኢሬቻ ሰላም ነው! ገዳ ስልጣኔ ነው! የኢትዮጵያ ስልጣኔ አይቀሬ ነው!

የክረምቱ ጨለማ አልፎ የብራዋ ጀንበር ስትወጣ ኦሮሞ በአንድነት ወደ መልካ ወጥቶ ፈጣሪውን የሚያመሰግንበትና ለተስፋ የሚዘጋጅበት ይህ ውብ በዓል፣ ሀገራችን ከፈተናዎች ወጥታ በልማትና በብልፅግና እያበበች መሆኗን የሚያሳይ ነው። በመሆኑም የኢሬቻን እሴቶች በመከተል አንድነታችንን አጠናክረን፣ ለሰላምና ለፍቅር እጆቻችንን ዘርግተን የኢትዮጵያን ስልጣኔ እውን ለማድረግ በጋራ እንቁም።
ከለቻና ጫጩው የሰላም ይሁን፤ መልካም የኢሬቻ በዓል!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን

Address

Wolo Sefer
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Nuclear Energy Commission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share