Bright idea

Bright idea Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bright idea, Addis Ababa.

11/04/2026
06/04/2026
የአዲስ መሶብ የአንድ መአከል ዲጂታል የመንግስት  አግልግሎት ቦሌ ቅርንጫፍ ዘወትር ሰኞ የሚካሄደው የእውቀት ሽግግር እና የአብሮነት መርሀግበር  ዛሬም የአዲስ መሶብ ዋና ዳይሬክተር አመራር ...
06/04/2026

የአዲስ መሶብ የአንድ መአከል ዲጂታል የመንግስት አግልግሎት ቦሌ ቅርንጫፍ ዘወትር ሰኞ የሚካሄደው የእውቀት ሽግግር እና የአብሮነት መርሀግበር ዛሬም የአዲስ መሶብ ዋና ዳይሬክተር አመራር እና ሠራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል ::

Addis MESOB :መጋቢት 28/2018 ዓ.ም አዲስ ቀአበባ

የአዲስ መሶብ ዋና ዳይሬክተር እንጅነር ደሳለኝ ተረፈ በተገኙበት የተቋሙ ስራ አስኪያጅ ከመስከረም 28/2017 -መጋቢት 28/2018 የተቋሙ የስኬት ጉዞ አቅርበው ውይይት እና አቅጣጫ ተሰቶበታል።
Addis MESOB -Bole Branch
The New Horizon of Service!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et
Facebook:https://web.facebook.com/profile.php?id=61581999431270
Telegram:https://t.me/Addismesobbole ቤተሰብ ይ

የአዲስ መሶብ የአንድ መአከል ዲጂታል የመንግስት  አግልግሎት ቦሌ ቅርንጫፍ ዘወትር ሰኞ የሚካሄደው የእውቀት ሽግግር እና የአብሮነት መርሀግበር  ዛሬም የተቋሙ አመራር እና ሠራተኞች በተገኙበ...
30/03/2026

የአዲስ መሶብ የአንድ መአከል ዲጂታል የመንግስት አግልግሎት ቦሌ ቅርንጫፍ ዘወትር ሰኞ የሚካሄደው የእውቀት ሽግግር እና የአብሮነት መርሀግበር ዛሬም የተቋሙ አመራር እና ሠራተኞች በተገኙበት አካሂዷል ::

Addis MESOB :መጋቢት 21/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ

የተቋሙ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ቡድን ደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ የሆኑት አቶ አብረሃም ተሾመ ለውጥ እና ብቃት በሚል ርዕስ ያላቸውን እውቀት ከስራ ልምዳቸው ጋር በማያያዝ ለታዳሚያን አቅርበዋል።
Addis MESOB -Bole Branch
The New Horizon of Service!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et
Facebook:https://web.facebook.com/profile.php?id=61581999431270
Telegram:https://t.me/Addismesobbole ቤተሰብ ይ

27/03/2026
የኢፍጣር መርሃ-ግብር ተከናወነMESOB Service: መጋቢት 9/2018ዓ.ምአዲስ አበባየኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመሶብ አገልግሎት እና የአዲስ መሶብ ተቋማት እየተገባደደ ባለው የረመዳን ጾም በጋራ የአ...
18/03/2026

የኢፍጣር መርሃ-ግብር ተከናወነ

MESOB Service: መጋቢት 9/2018ዓ.ም
አዲስ አበባ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመሶብ አገልግሎት እና የአዲስ መሶብ ተቋማት እየተገባደደ ባለው የረመዳን ጾም በጋራ የአብሮነት ኢፍጣር መርሃ-ግብር አከናውነዋል።

የሁሉቱ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች በተገኙበት በጋራ የኢፍጣር መርሃ-ግብሩ በኢምፔርያል ማዕከል የተከናወነ ሲሆን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመሶብ አገልግሎት ዋና ስራ-አስፈፃሚ አቶ ዮናስ አለማየሁን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች በዕለቱ ታድመዋል።

ለበለጠ መረጃ
የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ከተለያየ ሴክተር የተወጣጡ ባለሙያዎች በአዲስ መሶብ ቦሌ ቅርንጫፍን የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ጉብኝት አካሄዱ።

Addis MESOB: መጋቢት3/2018 ዓ.ም

በጉብኝቱ የተሳተፉ ባለሙያዎች መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ ለዜጎች ዘመናዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን ለማቅረብ፣ የአገልግሎት ፈላጊዎችን ጊዜ እና ወጪ ለመቆጠብ እንዲሁም የተገልጋዮችን እርካታ ለማሳደግ ዋነኛ ሚና እንዳለዉ ገልጸው፤ መሰል ተግባራቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳስበዋል።

Addis MESOB -Bole Branch
The New Horizon of Service!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et
Facebook:https://web.facebook.com/profile.php?id=61581999431270
Telegram:https://t.me/Addismesobbole ቤተሰብ ይሁኑ

የአዲስ መሶብ የአንድ መአከል ዲጂታል የመንግስት  አግልግሎት ቦሌ ቅርንጫፍ ዘወትር ሰኞ የሚካሄደው የእውቀት ሽግግር እና የአብሮነት መርሀግበር  ዛሬም የተቋሙ አመራር እና ሠራተኞች በተገኙበ...
16/03/2026

የአዲስ መሶብ የአንድ መአከል ዲጂታል የመንግስት አግልግሎት ቦሌ ቅርንጫፍ ዘወትር ሰኞ የሚካሄደው የእውቀት ሽግግር እና የአብሮነት መርሀግበር ዛሬም የተቋሙ አመራር እና ሠራተኞች በተገኙበት አካሂዷል ::

Addis MESOB :መጋቢት 07/07/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ

በእለቱ መርሀግብር ላይ የተቋማችን ሰራተኛ የሆነው "አቶ ዘሪሁን ንጉሴ ጊዜ እና ቦታ ከስኬታማነት ጋር ያላቸው ተያያዝነት" በሚል ሀሳብ ያላችሀውን እውቀት አካፍለዋል።

ጊዜ እና ስኬት፦ ስኬት በጊዜ ሂደት የሚገነባ ውጤት እንጂ የአንድ ጀምበር ክስተት አይደለም። ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ለተቋማዊ ውጤታማነት መሰረት መሆኑ ተብራርቷል።

ቦታ እና ተነሳሽነት፦ በውይይቱ ላይ እንደተነሳው፤ "ቦታ ስኬትን አይወስንም፤ ስኬት ግን ቦታን ይወስናል" የሚለው ፍልስፍና ትኩረት ተሰጥቶታል። ይህም ማለት አንድ ግለሰብ ባለበት የሥራ ቦታ ላይ የሚያሳየው ትጋትና ስኬት፣ የቆመበትን ስፍራና ተቋም ስም ከፍ እንደሚያደርገው ተገልጿል።

ተቋማዊ እሴቶች፦ ግልጽ ራዕይ ሰንቆ መጓዝ፣ ተጠያቂነትን ማስፈን፣ በዲጂታል መፍትሄዎች ላይ የተመሰረተ ፈጠራ (Innovation) እና የቡድን መንፈስ ለስኬታማ ተቋም ግንባታ የማይተኩ ምሶሶዎች መሆናቸው ተመልክቷል።
በመጨረሻም፣ ወጣት ሠራተኞች ያላቸውን ጉልበትና ዕውቀት ከጊዜ አጠቃቀም ጥበብ ጋር በማቀናጀት፣ ለተገልጋዮቻችን የሚገባቸውን ጥራት ያለውና ፈጣን የዲጂታል አገልግሎት መስጠት እንደሚገባን በጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል።
Addis MESOB -Bole Branch
The New Horizon of Service!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et
Facebook:https://web.facebook.com/profile.php?id=61581999431270
Telegram:https://t.me/Addismesobbole ቤተሰብ ይሁኑ

14/03/2026
የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ከተለያየ ሴክተር የተወጣጡ ባለሙያዎች በአዲስ መሶብ ቦሌ ቅርንጫፍን የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ጉብኝት አካሄዱ።Addis MESOB: መጋቢት3/2...
12/03/2026

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ከተለያየ ሴክተር የተወጣጡ ባለሙያዎች በአዲስ መሶብ ቦሌ ቅርንጫፍን የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ጉብኝት አካሄዱ።

Addis MESOB: መጋቢት3/2018 ዓ.ም

በጉብኝቱ የተሳተፉ ባለሙያዎች መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ ለዜጎች ዘመናዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን ለማቅረብ፣ የአገልግሎት ፈላጊዎችን ጊዜ እና ወጪ ለመቆጠብ እንዲሁም የተገልጋዮችን እርካታ ለማሳደግ ዋነኛ ሚና እንዳለዉ ገልጸው፤ መሰል ተግባራቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳስበዋል።

Addis MESOB -Bole Branch
The New Horizon of Service!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et
Facebook:https://web.facebook.com/profile.php?id=61581999431270
Telegram:https://t.me/Addismesobbole ቤተሰብ ይሁኑ

የአዲስ መሶብ የአንድ መአከል ዲጂታል የመንግስት  አግልግሎት ቦሌ ቅርንጫፍ ዘወትር ሰኞ የሚካሄደው የእውቀት ሽግግር እና የአብሮነት መርሀግበር  ዛሬም የተቋሙ አመራር እና ሠራተኞች በተገኙበ...
09/03/2026

የአዲስ መሶብ የአንድ መአከል ዲጂታል የመንግስት አግልግሎት ቦሌ ቅርንጫፍ ዘወትር ሰኞ የሚካሄደው የእውቀት ሽግግር እና የአብሮነት መርሀግበር ዛሬም የተቋሙ አመራር እና ሠራተኞች በተገኙበት አካሂዷል ::

Addis MESOB :የካቲት 30/06/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ

የተቋሙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ የሆኑት አቶ አቤል አባይነህ የተቋም ስኬታማነት በሚል ርዕስ ያላቸውን እውቀት ከስራ ልምዳቸው ጋር በማያያዝ ለታዳሚያን አቅርበዋል።
Addis MESOB -Bole Branch
The New Horizon of Service!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et
Facebook:https://web.facebook.com/profile.php?id=61581999431270
Telegram:https://t.me/Addismesobbole ቤተሰብ ይ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bright idea posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share