Accounting & Auditing Board of Ethiopia

Accounting & Auditing Board of Ethiopia AABE is a statutory body established under CMR 332/2014 basing the Financial Reporting Pro 847/2014 .

የኢትዮጵያ  የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ በ190 የኦዲት ድርጅቶች ላይ ያካሄደውን የጥራት ግምገማ ሪፓርት ይፋ አደረገ።
11/08/2026

የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ በ190 የኦዲት ድርጅቶች ላይ ያካሄደውን የጥራት ግምገማ ሪፓርት ይፋ አደረገ።

07/08/2026
save the date !!Audit quality review outcome DiscussionThe accounting and auditing Board of Ethiopia (AABE) cordially in...
04/08/2026

save the date !!

Audit quality review outcome Discussion

The accounting and auditing Board of Ethiopia (AABE) cordially invites licensed audit professionals to attend the discussion on the outcomes of the Audit Quality Review.

Date: Nehase 4,2018EC
Time 3:00 at local time
Venue: Grand eliana Hotel

ሐምሌ 27/2018የኢትየጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ እንደአገር “ተስፋን እንትከል" በሚል መሪቃል በአንድ ጀንበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል አገራዊ ጥሪ አካል ለመሆን ከተመሠከረ...
03/08/2026

ሐምሌ 27/2018

የኢትየጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ እንደአገር “ተስፋን እንትከል" በሚል መሪቃል በአንድ ጀንበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል አገራዊ ጥሪ አካል ለመሆን ከተመሠከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት እና የሙያ ማህበራቶች በጋራ በመሆን በለሚኩራ ክፍለ ከተማ በቦሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ችግኞችን በመትከል የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አካሂዷል፡፡ ከዚህም ጎን ለጎን በግራንድ ኤሊያና ሆቴል የደም ልገሳ መርሃ ግብርም ተከናውኗል፡፡

Reminder to register!!  for the IAASB ISRE 2410 Exposure Draft Awareness Session, which will take place on Tuesday, 4 Au...
02/08/2026

Reminder to register!!

for the IAASB ISRE 2410 Exposure Draft Awareness Session, which will take place on Tuesday, 4 August 2026, from 14:00–15:15 (GMT+2).Hosted by the Pan African Federation of Accountants (PAFA) in collaboration with the International Auditing and Assurance Standards Board (IAASB), the session forms part of PAFA's commitment to ensuring that Africa's perspectives are well represented in the development of international standards.The session will provide an overview of the proposed revisions to ISRE 2410 – Review of Interim Financial Information Performed by the Independent Auditor of the Entity, with a particular focus on:Non-Compliance with Laws and Regulations (NOCLAR) and Fraud (Explanatory Memorandum, paragraphs 54–56);Going Concern (paragraphs 57–61); andAuditor Reporting (Section H, paragraphs 65–81), including the proposed reporting requirements relating to going concern (paragraphs 74–79).While these topics will be the primary focus, the session will also provide an overview of the broader proposed revisions and their implications for practice.This is an excellent opportunity for audit practitioners, technical specialists, standard setters, regulators, quality management professionals, educators, and Professional Accountancy Organisations (PAOs) to better understand the Exposure Draft and contribute informed feedback during the IAASB consultation process. registered https://us02web.zoom.us/webinar/register/WN_z-6tt5ufREWk-ThyMYE5ag

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉቦርዱ ከተመሠከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት እና ከሒሳብና ኦዲት ሙያ ማህበራት ጋር በጋራ ሰኞ  በ27/11/2018 ዓ.ም. የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻ...
31/07/2026

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ

ቦርዱ ከተመሠከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት እና ከሒሳብና ኦዲት ሙያ ማህበራት ጋር በጋራ ሰኞ በ27/11/2018 ዓ.ም. የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብርን የሚያከናውን በመሆኑ በዕለቱ አገልገግሎት የማይኖር መሆኑን ከታላቅ አክብሮት ጋር እንገልጻለን፡፡

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ!ለጊዜው የቦርዱ ዌብሳይት በመስራት ላይ ስላልሆነ  ይቅርታ እየጠየቅን ፤ ዌብሳይቱ ወደስራ እስከሚመለስ ድረስ በቦርዱ የሙያ ፍቃድ የተሰጣቸውን ባለሙያዎች ዝርዝር ...
28/07/2026

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ!

ለጊዜው የቦርዱ ዌብሳይት በመስራት ላይ ስላልሆነ ይቅርታ እየጠየቅን ፤ ዌብሳይቱ ወደስራ እስከሚመለስ ድረስ በቦርዱ የሙያ ፍቃድ የተሰጣቸውን ባለሙያዎች ዝርዝር ከዚህ ገጽ ከሚነሳ የቦርዱ የቴልግራም ቻናል https://t.me/+bhDBzq1LtABlOTQ0 ላይ በፒዲኤፍ የሁሉም ዘርፍ የባለሙያዎች ዝርዝር ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የቴሌግራም ቻናላችን ስለተቀላቀላችሁ እናመሰግናለን።
ማሳሰቢያ :- ቬሪፋይድ ወይም ብሉ ባጅ ካለው የፌስቡክ ገጻችን ላይ የወጣ ማስታወቂያ መሆኑን እንድታረጋግጡ እና ከላይ ከተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ውጪ ተመሳሳይነት ያለቸው መረጃዎች ቢለቀቁ ህጋዊነት የሌላቸው መሆኑን እንገልጻለን።

https://t.me/+bhDBzq1LtABlOTQ0

የህዝብ ጥቅም ላለባቸው (PIEs) ተቋማት ኦዲት ለማከናወን ለተመሰከረላቸው ኦዲተሮች የተሰጠው የሽግግር ጊዜ ለ6 ወራት ተራዘመየኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) የዳይሬክተሮ...
28/07/2026

የህዝብ ጥቅም ላለባቸው (PIEs) ተቋማት ኦዲት ለማከናወን ለተመሰከረላቸው ኦዲተሮች የተሰጠው የሽግግር ጊዜ ለ6 ወራት ተራዘመ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) የዳይሬክተሮች ቦርድ ባካሄደው 25ኛ መደበኛ ጉባዔ፣ ለህዝብ ጥቅም ላለባቸው (Public Interest Entities - PIEs) ሪፖርት አቅራቢ ተቋማት የሚሰጠውን የኦዲት አገልግሎት በተመለከተ የሽግግር ውሳኔ አሳልፏል።
በመመሪያ ቁጥር 1096/2017 መሠረት ለእነዚህ ተቋማት የኦዲት አገልግሎት ፐብሊክ ኦዲተሮች ብቻ እንዲሰጡ የተደነገገ ቢሆንም፣ ቦርዱ ለሽግግር ወቅት ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ካለው ፐብሊክ ኦዲተር ቁጥር አንጻር የተመሰከረላቸው ኦዲተሮች በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ብቻ የኦዲት አገልግሎት እንዲሰጡ ወስኗል።
ከዚህ የሽግግር ጊዜ በኋላ ለህዝብ ጥቅም ላለባቸው ተቋማት በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች የሚሰጥ የኦዲት አገልግሎት ተቀባይነት እንደማይኖረው ቦርዱ ገልጿል።

27/07/2026

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ!

ለጊዜው የቦርዱ ዌብሳይት በመስራት ላይ ስላልሆነ ይቅርታ እየጠየቅን ፤ ዌብሳይቱ ወደስራ እስከሚመለስ ድረስ በቦርዱ የሙያ ፍቃድ የተሰጣቸውን ባለሙያዎች ዝርዝር ከዚህ ገጽ ከሚነሳ የቦርዱ የቴልግራም ቻናል https://t.me/+bhDBzq1LtABlOTQ0 ላይ በፒዲኤፍ የሁሉም ዘርፍ የባለሙያዎች ዝርዝር ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የቴሌግራም ቻናላችን ስለተቀላቀላችሁ እናመሰግናለን።
ማሳሰቢያ :- ቬሪፋይድ ወይም ብሉ ባጅ ካለው የፌስቡክ ገጻችን ላይ የወጣ ማስታወቂያ መሆኑን እንድታረጋግጡ እና ከላይ ከተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ውጪ ተመሳሳይነት ያለቸው መረጃዎች ቢለቀቁ ህጋዊነት የሌላቸው መሆኑን እንገልጻለን።

https://t.me/+bhDBzq1LtABlOTQ0

Address

Sidit Kilo , International Leadership Institute
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Accounting & Auditing Board of Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Accounting & Auditing Board of Ethiopia:

Shortcuts

Share