Arada wereda five cleansing and Beauty office

Arada wereda five cleansing and Beauty office we will make arada wereda five clean and beautifull.

በ20/12/2019 ዓ/ም ቀጠና 4/1 ብሎክ 5 3ተኛ ፖሊሰ ጣብያ ኮንዶሚንየም የ5 ሜ/ር ፅዳት የቆሻሻ ልየታ እናፅ/ዘመቻ ያልወጡትን የፅሁፍ  የማሰጠንቅያ  ደብዳቤ ቤት ለቤት ተሰርቷል
26/08/2026

በ20/12/2019 ዓ/ም ቀጠና 4/1 ብሎክ 5 3ተኛ ፖሊሰ ጣብያ ኮንዶሚንየም የ5 ሜ/ር ፅዳት የቆሻሻ ልየታ እናፅ/ዘመቻ ያልወጡትን የፅሁፍ የማሰጠንቅያ ደብዳቤ ቤት ለቤት ተሰርቷል

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ-05 ጽዳት እና ውበት አስ/ጽ/ቤት የክረምት የጽዳት ንቅናቄ መርሃ-ግብር "ደረቅ ቆሻሻ የሀብት ምንጭ እንጂ የጎርፍ አደጋ ስጋት ሊሆን አይገባም!" በሚል መሪ ቃል በወ...
15/08/2026

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ-05 ጽዳት እና ውበት አስ/ጽ/ቤት የክረምት የጽዳት ንቅናቄ መርሃ-ግብር "ደረቅ ቆሻሻ የሀብት ምንጭ እንጂ የጎርፍ አደጋ ስጋት ሊሆን አይገባም!" በሚል መሪ ቃል በወረዳ ደረጃ ሳምንታዊ የተቋም የአንድ ማዕከል የጽዳት ንቅናቄ በውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አራዳ ቅርንጫፍ የተደረገ ሲሆን በዚህ ንቅናቄ ወቅት በደረቅ ቆሻሻ ልየታ እንዲሁም የተቋም ጽዳት ንቅናቄ ዙሪያ ግንዛቤ የተሰጠ በአዋጅ ቁጥር 1383/17 በፌስታል ክልከላ አዋጅ እንዲሁም በአየር ብክለት፣ አፈር ብክለት፣ ድምጽ ብክለት እና በአደገኛ ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ዙሪያ በክ/ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያ አቶ ተስፋዬ ግንዛቤ የተሰጠ ሲሆን በሁሉም ተቋማት የጽዳት ንቅናቄ ስራዎች እና ግንዛቤ የመስጠት ስራዎች ተሰርቷል።

ቀን 27/11/2018 ዓ/ም አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ጽዳትና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት ተስፋን እንትከልበሚል መሪ ቃል  የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ ተካሄደ።የአራዳ ክፍለ ከተማ ደጋፊዎች፣ ...
03/08/2026

ቀን 27/11/2018 ዓ/ም አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ጽዳትና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት ተስፋን እንትከል
በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ ተካሄደ።
የአራዳ ክፍለ ከተማ ደጋፊዎች፣ የወረዳ 5 ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ አስተባባሪዎች፣ አመራሮች፣ የመንግስት ሰራተኞች፣ የህዝብ አደረጃጀቶች፣ የም/ቤት አፈጉባኤ፣
የብርሀንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ሰራተኞች፣ በተገኙበት ተለይተው በተዘጋጁ የችግኝ መትከያ ቦታዎች ላይ ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ 5556 ችግኞችን ተክለናል።

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ-05 ጽዳት እና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት በቀን 18/11/2018ዓ.ም "ደረቅ ቆሻሻ የሀብት ምንጭ እንጅ የጎርፍ አደጋ ስጋት ሊሆን አይገባም!"  በሚል መሪ ቃል በክ/...
26/07/2026

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ-05 ጽዳት እና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት በቀን 18/11/2018ዓ.ም "ደረቅ ቆሻሻ የሀብት ምንጭ እንጅ የጎርፍ አደጋ ስጋት ሊሆን አይገባም!" በሚል መሪ ቃል በክ/ከተማ ደረጃ የቅዳሜ ብሎክ የአንድ ማዕከል የጽዳት ንቅናቄ በቀጠና 04/2 ብሎክ10፣11፣ 12 እና 13 መካከል ኮካ መውረጃ የተደረገ ሲሆን በጽዳት ንቅናቄውም ላይ የወረዳ-05 ወጣት ሊግ አቶ መልካሙ የአራዳ የጽዳት ስራዎች አስተባባሪ አቶ ወንድወሰን፣ የአራዳ ክ/ከ/የደ/ቆ/ማ ቡድን መሪ አቶ ገብሩ፣ የአ/ክ/ከ/ግ/ስ/ቡድን መሪ ወ/ሮ ፀሀይ፣ የወረዳ-05 ጽዳት ስራዎች አስተባባሪ አቶ በላይ እንዲሁም ሁሉም የጽ/ቤት ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች እንዲሁ የክ/ከተማ ደጋፊ ባለሙያዎች በተገኙበት የጽዳት ንቅናቄ የተደረገ ሲሆን በደረቅ ቆሻሻ ምክንያት ስለሚከሰት ጎርፍ አደጋ ስጋት፣ በደረቅ ቆሻሻ ልየታ ዙሪያ እና 5/10 ሜትር ራዲየስ እንዲሁም የቅዳሜ ብሎክ ጽዳት ንቅናቄ ዙሪያ እና ቆሻሻ ልየታ ዙሪያ ለንቅናቄ ተሳታፊዎች መልዕክት እንዲሁም እያንዳንዱ ነዋሪ 5 ሜ.ራ ማጽዳት እንዳለበት የግንዛቤ ስራዎች እና መልዕክቶች በአቶ ወንድወሰን ተላልፈዋል።

ዛሬ በቀን 11/11/2018 ዓ.ም  በወረዳ 5 ጽዳትና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት በቀጠና 04/1 በተምሳሌት ብሎክ 7 እና 8 የችግኝ ተካላ ተከናወነ።በፕሮግራሙ ላይ የወረዳው አመራሮች ፣ የጽ...
18/07/2026

ዛሬ በቀን 11/11/2018 ዓ.ም በወረዳ 5 ጽዳትና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት በቀጠና 04/1 በተምሳሌት ብሎክ 7 እና 8 የችግኝ ተካላ ተከናወነ።
በፕሮግራሙ ላይ የወረዳው አመራሮች ፣ የጽ/ቤታችን ሰራተኞች እንዲሁም ነዋሪዎች በተገኙበት ተካሂዷል ።

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ-05 ጽዳት እና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት በቀን 27/10/2018ዓ.ም "ደረቅ ቆሻሻ የሀብት ምንጭ እንጅ የጎርፍ አደጋ ስጋት ሊሆን አይገባም!"  በሚል መሪ ቃል በወረ...
04/07/2026

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ-05 ጽዳት እና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት በቀን 27/10/2018ዓ.ም "ደረቅ ቆሻሻ የሀብት ምንጭ እንጅ የጎርፍ አደጋ ስጋት ሊሆን አይገባም!" በሚል መሪ ቃል በወረዳ ደረጃ የቅዳሜ ብሎክ የአንድ ማዕከል የጽዳት ንቅናቄ በቀጠና 08/2 ብሎክ 18 እና 19 የተደረገ ሲሆን በጽዳት ንቅናቄውም ላይ የጽዳት ስራዎች አስተባባሪ አቶ በላይ፣ የጽ/ቤት ቡድን መሪዎች፣ ሎሎች የጽ/ቤት ባለሙያዎች እና የቀጠና ደጋፊ ባለሙያዎች በተገኙበት የጽዳት ንቅናቄ የተደረገ ሲሆን በደረቅ ቆሻሻ ምክንያት ስለሚከሰት ጎርፍ አደጋ ስጋት፣ በደረቅ ቆሻሻ ልየታ ዙሪያ እና 5/10 ሜትር ራዲየስ እንዲሁም የቅዳሜ ብሎክ ጽዳት ንቅናቄ ዙሪያ ግንዛቤ የመስጠት ስራ ተሰርቷል። በተጨማሪም በሁሉም ቀጠናዎች እና ብሎኮች ላይ የጽዳት ንቅናቄዎች የተደረጉ እና ቆሻሻ ልየታ ዙሪያ ለንቅናቄ ተሳታፊዎች መልዕክት እንዲሁም እያንዳንዱ ነዋሪ 5 ሜ.ራ ማጽዳት እንዳለበት የግንዛቤ ስራዎች እና መልዕክቶች ተላልፈዋል።

ዛሬ በቀን 23/2018 ዓ.ም በቀጠና 08/2 ብሎክ 18 እና 19 የፅዳት  ዘመቻ አካሄደዋል
30/06/2026

ዛሬ በቀን 23/2018 ዓ.ም በቀጠና 08/2 ብሎክ 18 እና 19 የፅዳት ዘመቻ አካሄደዋል

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፅዳትና ውበት አስተዳደር ፅ/ቤት በወረዳው የምክር ቤት የ2018 በጀት አመት የማጠቃለያ ምዘና የፅ/ቤት ኃላፊ: አስተባባሪ እና 4ቱም ቡድን መሪዎች በዚህ  መል...
30/06/2026

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፅዳትና ውበት አስተዳደር ፅ/ቤት በወረዳው የምክር ቤት የ2018 በጀት አመት የማጠቃለያ ምዘና የፅ/ቤት ኃላፊ: አስተባባሪ እና 4ቱም ቡድን መሪዎች በዚህ መልኩ አስመዝነዋል።

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ጽዳትና ውበት ፅ/ቤት "ተስፍን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የ2018/19ዓ.ም ችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት የጉድጏድ ቁፍሮ በዋና ስራ አስፍፃሚ ወ/ሮ መሰረት ጥበቡ አ...
24/06/2026

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ጽዳትና ውበት ፅ/ቤት "ተስፍን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የ2018/19ዓ.ም ችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት የጉድጏድ ቁፍሮ በዋና ስራ አስፍፃሚ ወ/ሮ መሰረት ጥበቡ አስጀማሪነት ተከናውኗል :: ንቅናቄውም የተለያዩ አጋር ፅ/ቤቶችንና ነዋሪዎችን በማሳተፍ የተሰራ ሲሆን ለቀጣይም ችግኞችን በመትከልና ተንከባክቦ በማሳደግ ሁሉም ሀላፊነቱን እንዲወጣ መልዕክት ተላልፏል::

21/06/2026

Address

Addis Abeba Piyassa, Gedam Sefer
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arada wereda five cleansing and Beauty office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share