TEDDY TED

TEDDY TED ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ።

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !ውሳኔው በአጭሩ ይህ ነው!☝️ አንድ ሲኖዶስ !☝️ አንዲት ቤተክርስቲያን !☝️ አንድ ፓትርያርክ !አሁንም አይናችን ቤተክርስቲያን ላይ ነው!!!
15/02/2023

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !
ውሳኔው በአጭሩ ይህ ነው!

☝️ አንድ ሲኖዶስ !
☝️ አንዲት ቤተክርስቲያን !
☝️ አንድ ፓትርያርክ !
አሁንም አይናችን ቤተክርስቲያን ላይ ነው!!!

10/02/2023
09/02/2023

እኛ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጆች ነን❤
አትሞክሩት፣አታስቡት መንግስታችን ተነካብን ብለው ከድፍን ኢትዮጵያ ይነሳሉ መንግስታችን ቅዱስ ሲኖዶስ ብቻ ነው 24 ሰአት ጆሮዎቻችን ትእዛዞቻቸውን ብቻ ነው የሚጠብቁት 🔴

07/02/2023

የልጅነት አድማስ ፣ የግብረገብነት ማዕድ ፣ ማንነቴን የቀረፅኩብሽ ስንዱ እመቤት ፤ ይሄም እድሜ ተብሎ ጨርሼ ስሸኝ አፈርሽን የምታቀምሽኝ ደግ እናት ቤተክርስቲያን ፤ እኔ ማቅ ልልበስ ።ሁሉን አሳላፊው እግዚአብሔር መከራሽን ያሳልፈው። ልጅሽ ነኝ እና ሁሌም ከጎንሽ ነኝ።

''በዓለም ግን መከራን ትቀበላላችሁ ፤ ነገር ግን ፅኑ እኔ አለምን ድል ነስቼዋለሁና ። ''የዮሐንስ ወንጌል 16:33

፩ ሲኖዶስ
፩ ፓትርያርክ
፩ ቤተክርስቲያን

07/02/2023

ድሬ ❤
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የሚመድቡትን ብቻ ነው ምንቀበለው፤ ስለሌላው ክልል አያገባኝም።

የድሬ ከንቲባ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፈው
መልዕክት

ከንቲባችን በእውነት ይለያል ዛሬ ከከንቲባችን ጋር
ባደረግነው ስብሰባ ማንም ህገወጥ ተጂሚ ወደ
ድሬዳዋ ቢመጣ አናስተናግደውም በመጣበት
ይመለሳል እኔ ከሲኖዶሱ ጎን ነኝ በማለት ልዩ እና
ምርጥ መሪ መሆኑን በድጋሜ አሳይቶናል።

ከንቲባዉ በመልእክታቸው ስለሌሎች ክልሎች
አይመለከተንም እኛ በምናስተዳድረው ከተማ
ድሬዳዋ ግን ከቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ብቻ
የሚመደብን ሊቀጳጳስ ነው የምንቀበለው በማለት
ድንቅ አቋማቸዉን ገልጸዋል።


via Getnet

07/02/2023

🔴አጋልጥ🔴
የአዳነች አቤቤ አመራር

07/02/2023

🖤🖤🖤

07/02/2023

ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ 🖤🖤🖤
እናመሰግናለን

Address

Addis Abeba

1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TEDDY TED posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to TEDDY TED:

  • Want your organization to be the top-listed Government Service?

Share