Halaba Zone Cooporative offece.

Halaba Zone Cooporative offece. coopp

የፌዴራል ኀ/ስራ ኮምሽን አድስ ለኀ/ስራ መኀበረትና ዩኒያኖች አወቀቃር መለትም የመህበራት ርፎሪም:መዋሀድና መልሶ መጠነካር በምል በተቀመጠዉ አቅጠጫ መሰራት ሀላባ ዞን ኀ/ስራ መኀበራትን መመ...
21/10/2025

የፌዴራል ኀ/ስራ ኮምሽን አድስ ለኀ/ስራ መኀበረትና ዩኒያኖች አወቀቃር መለትም የመህበራት ርፎሪም:መዋሀድና መልሶ መጠነካር በምል በተቀመጠዉ አቅጠጫ መሰራት ሀላባ ዞን ኀ/ስራ መኀበራትን መመርየዉን ተከትሎ ጥሩ እንቅስቀሴ በመድራግ ለይ ይገኛሉ።በታለይ ዌራ በርቱ።ሌሎችም በዝህ ልክ መቀጠል ይኖርበቹሀል።

የሀላባ ዞን ዌራ ወረዳ ኀ/ ስራ ጽ/ቤትበወረደዉ ለሚገኙ መሰረታዊ የህብረት ስራ መህበርራት አመራርና ለቀበሌ አደረጅ በለሙየዎች የአቅም ግምባታ ስልጠና መስጣት ጀመረ።======ጥቅምት 11/2...
21/10/2025

የሀላባ ዞን ዌራ ወረዳ ኀ/ ስራ ጽ/ቤት
በወረደዉ ለሚገኙ መሰረታዊ የህብረት ስራ መህበርራት አመራርና ለቀበሌ አደረጅ በለሙየዎች የአቅም ግምባታ ስልጠና መስጣት ጀመረ።

======ጥቅምት 11/2018 ዓ/ም=====

የሀላባ ዞን ዌራ ወረዳ ህብረት ስራ ጽ/ቤት
በወረደዉ ለሚገኙ መሰረታዊ ህብረት ስራ መህበር አመራርና ለአደረጅ በለሙየዎች የአቅም ግምባታ ስልጠና መስጣት ጀመረ ስልጠናዉ የመህበር አመራሩንና የአደረጅ በለሙያ የህሰብ አያየዝ ግንዛቤ ችግር ከመቅረፍ ባሻገር በአበለትና በመህበር አመራር መካከል መተመመን የምፈጥር ይሆናል።

በመድረኩ የወረደዉ ህብረት ስራ ጽ/ቤት ኅላፍ አቶ አህመድን ሀላል የተገኙ ተገኝተዉ መልዕክት የስተላለፉ ስሆን ስልጠናዉ በወረዳዉ በአምስቱም አገልግሎት ለተከተተይ አምስት ቀናት የምሰጥ ስሆን
ከስልጠናዉ የምጠበቀዉ ዉጤት የመህበር አመራሮች ስረቸዉ በዕቀትና ተጠየቅነት ባለዉ መልኩ እንድፈጽሙ የደርጋል።
ስልጠናዉ እስከ አባል እንድወርድ የምደረግ ስሆን የቁጠበ ንቅናቄ ስራ ተጠናክሮ የምቀጥል ይሆናል።

ታርከዊ የኀ/ስራ መህበራት ንቅነቄ በመሆኑ ተጠነክሮ ልቀጥል ይገበል።
09/10/2025

ታርከዊ የኀ/ስራ መህበራት ንቅነቄ በመሆኑ ተጠነክሮ ልቀጥል ይገበል።

10/07/2025
የኀ/ስረ መህበራት ግዴታዎች፦ የኅ/መህበራት የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖራቻዋል።   ፦የኅ/ስራ መህበራት አበሎቻቸዉን  የምፈልጉትን አገለግሎት በተየዘዉ እቅድ መሰራት የመቅራብ ሀላፍነት፤  ፦መህ...
21/12/2023

የኀ/ስረ መህበራት ግዴታዎች፦

የኅ/መህበራት የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖራቻዋል።
፦የኅ/ስራ መህበራት አበሎቻቸዉን የምፈልጉትን አገለግሎት በተየዘዉ እቅድ መሰራት የመቅራብ ሀላፍነት፤
፦መህበራት የተቋቋሙበትን መርህ እና ዓለማ አክብሮ የመስራት፤
፦የኅ/ስራ መህበራት ከምየገኙት ገብ ለይ ከግብር ነፃ ብሆኑም ነገር ግን ሌሎች ለመንግስት መክፈል የሚገበቻዉን ክፍያ በህጉ መሰራት ወቅቱን ጠብቆ ገብ መድራግ
፦የመተደደርያ ደንቡን አክብሮ የመስራት፤
ለምመለከተዉ አከል አስፈለግዉን መራጃ በተጠየቀበት ግዜ የመስጠት ሀለፍነት ይጠበቅበቸዋል።

24/08/2023
የ ገንዘብና ቁጠበ ብድር ኅብራት ስራ መህበራት ትርጉምና ጥቅሞቻቻዉ© የገንዘብና ቁጠበ ብድር የኅብራት ስራ መህበር መለት በአበለት ሙሉ ፈቀደኝነት የሚቋቋምና አበለት ድሞክራስየዊ በሆና መንገ...
21/08/2023

የ ገንዘብና ቁጠበ ብድር ኅብራት ስራ መህበራት ትርጉምና ጥቅሞቻቻዉ©

የገንዘብና ቁጠበ ብድር የኅብራት ስራ መህበር መለት በአበለት ሙሉ ፈቀደኝነት የሚቋቋምና አበለት ድሞክራስየዊ በሆና መንገድ በበለይነት የሚመሩት የአበለትን የፈይነንስ ፍለጎት መሰራት በመድራግ የበንክ አገለግሎት መለትም የቁጠበ፣የብድር፣የእንቭስትማንትና የእንሹራንስ አገለግሎቶችን በተመጠጠኝ ወጋ የሚሰጥ የፈይነንስ ተቋም/Credit Union/ነዉ።

ጥቅሞቻቻዉ

የገንዘብና ቁጠበ ብድር ኅብራት ስራ መህበራት በገጠርና በከታማ ለለዉ የኅብራተሰብ ክፍል የፈይነንስ አገለግሎቶችን በተለይ ቁጠበን በመሰበሰብና የብድር አገለግሎትን በመስጠት ከፍታኛ አስተዉፅ አለቻዉ።
በገጠርና በከታማ ለለዉ ኅብራታሰብ የቤተሰብ ኑሮ ደራጃን የሸሽለል።
የገንዘብና ቁጠበ ብድር ኅ/ስ/መህበራት የብድር አገለግሎት ታደራሽነት ስጨምር አበለት ወደ አራጣ አበደሪዎች የማሄድ ፍለጎት ና ዝንበሌ ይቀንሰል።

በሀላባ ቁልቶ ከተማ አስተዳደር ሀንገፋ የሸመቾች ኅብራት ስራ ዮኒየን የምስራታ ፕሮግረም ተደረገ።      ግንቦት 23/2013=======በከተማ አስተዳደር የመጀማርያ ሸመቾች ኅ/ስራ ዩንየን ...
31/05/2021

በሀላባ ቁልቶ ከተማ አስተዳደር ሀንገፋ የሸመቾች ኅብራት ስራ ዮኒየን የምስራታ ፕሮግረም ተደረገ።
ግንቦት 23/2013
=======
በከተማ አስተዳደር የመጀማርያ ሸመቾች ኅ/ስራ ዩንየን የምስረታ ፕሮግራም በደመቅ መልኩ በዘሬዉ ዕለት ተከሄደዋል።
በመድራኩ የመክፈቻ ንግግር የደረጉት የሀላባ ቁልቶ ከተማ አስተዳደር ኅ/ስራ ዩኒት ሀለፍ ወ/ሮ ሰራ አንቻ እንደተነገሩት ሸመች ዮኒየን ህብራታሰቡን ከለስፈለግ ወጪዎች የመተደግ እምቅ አቅም አለቻዉ ብሉዋል።
ሀላፍዋ አየይዘዉም ሸማች ኅብራት ስራ ዩኒየን ከራሱ ጥቅም ይልቅ የሸማቹ ህብራተሰብ ጥቅም በስጠበቀ መልኩ ልሰራ ይገበዋል የሉት ወ/ሮ ሰራ ሸማች ዩኒየን በመደራጀት የገበያዉን ዋጋ ሁኔታ ለመራጋጋት ፅ/ቤታችን በትኩራት ይሰረል ሲሉ አክለዉ ገልፅዋል።
የሀላባ ዞን ኅብራት ስራ ሀለፍ ወ/ሮ ራዉደ ራሽድ በበኩለቻዉ መንግስት የገበያ ዋጋ ንራትን ለመቅራፍ ዩኒየኑ በትገት መስራት ይጠበቅበቸዋል ብለዋል።
የዕለቱ የክቡር እንግደ የሆኑት የሀላባ ቁልቶ አስተዳደር ከንቲበ የሆኑት አቶ ሀሩና አህማድ እንደተነገሩት በከተማ አስተዳደሩ የመጀመርያ የሆናዉ ሀንገፋ የሸማቾች ኅ/ስራ ዩኒየን ለከተማዋ ናዋርዎች በቅ ምርት ልየቀርቡ ይገበል ብለዋል።
ሸመች ዩኒየኑ በቁርጠኝናት፣በተመኝናትነ በግልፀኝነት ለህዝብ የሚሰራ ከሆና በከተማዉ ህጋ-ወጥ ነገዴዎችን መቆጠጠር ይቻለል ብለዋል።
ከንቲበዉ በቀጠይ ለሸማች ዩኒየኑ ከተማ አስተዳደሩ ልዩ ድገፍ እንደሚየደርግ እና የዩኒየኑ የፅ/ቤትና የመገዜን መዕከል መገንብያ ቦታእንደምሰጥ ቀል ገብተዋል።

Address

Alaba K'ulito
HALABACOOP

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halaba Zone Cooporative offece. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share