ሀለባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት

ሀለባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት It is gov,tal organization give a service of improving Youth attitudes,increasing habitual of sport.

04/09/2026
በሀላባ ዞን ዌራ_ዲጆ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መርህ ቃል የክረምት በጎ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።   ነሀሴ/29/2018 ዓ/ም(ዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖር...
04/09/2026

በሀላባ ዞን ዌራ_ዲጆ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መርህ ቃል የክረምት በጎ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ነሀሴ/29/2018 ዓ/ም(ዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት)

በዌራ ዲጆ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መርህ ቃል የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል።

በዛሬው ዕለት በግብርና ጽ/ቤት በአጆና ሚቶ ዲጆ ቀበሌዎች የሚገኙ የገጠር ምሁራን ብልፅግና ህብረት አማካይነት ቀበሌ በነጌሌ ህብረት ለአቅመ ደከማ ቤተሰብ ቤት መስሪያ የሚሆን ቆርቆሮና ምስማር ድጋፍ ተደርጓል ።

በመርሃ ግብሩ ለይ የወረዳው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ም/ሀላፊ አብደላ አደም፣የቀበሌው አመራርና የግብርና የህብረቱ ሰብሰቢ መሀመድ ኑርዬ እና ሰራተኛና ማሀበራዊ ጽ/ቤት በለሙያ በቲ ቀበታ እና ሌሎች በለድርሸ አከለት ተገኝተዋል ።

በሀላባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት በወረዳው  የክረምት በጎ ተግባር አከል አንዱ የሆነውን የመንገድ ጥገና ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል። ነሀሴ ...
04/09/2026

በሀላባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት በወረዳው የክረምት በጎ ተግባር አከል አንዱ የሆነውን የመንገድ ጥገና ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል።

ነሀሴ 29/2018ዓ .ም (ዌራ ዲጆ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት)

የዌራ ዲጆ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት በወረዳው የክረምት በጎ ተግባር አንዱ የሆነውን የመንገድ ጥገና ስራ የአከባቢውን የህብረተሰብ ተሳትፎ ጉልበት በመጠቀም በጎርፍ ምክንያት የተቦረቦረውን መንገድ የእንጨት ክትር መስረት ተችሏል ።

በዚህ መሰራት በዛሬዉ ዕለት #በዶዳ ቀበሌ
ላይ በዚህ መልኩ ጥገና ማድረግ ተችሏል

04/09/2026
ዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ''በጎነት_ለኢትዮጵያ_ከፍታ'' በምል መርህ በወጣቶች ዘርፍ እየተመራ የለው የ2018 በጃት አመት የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት በሁ...
04/09/2026

ዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ''በጎነት_ለኢትዮጵያ_ከፍታ'' በምል መርህ በወጣቶች ዘርፍ እየተመራ የለው የ2018 በጃት አመት የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት በሁሉም ዘርፍ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።

ነሐሴ:(29/12/18) በሸኖ

በሀላበ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በወጣቶች ዘርፍ የሚመራው የ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቀድ አገልግሎት በተለያዩ ቀበሌዎችና ከተሞች በበጎ ወጣቶች ተሳትፎ ዘርፍ ብዙ ተግባራት እየተሰራ ይገኛል።

በዚህም መሰረት በዛሬው ዕለት በዌራ ዲጆ ወረዳ በበንዶ ቀበሌ በበንዶ ዊዳና ህብረት ለአንድ አቅመ ደከማ በህብረቷ የተሰራው ቤት ጭቃ የመለጠፍ ስራ ተሰርቷል።

03/09/2026
03/09/2026
03/09/2026

Address

Besheno
Alaba K'ulito

Telephone

+251938677297

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀለባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share