15/01/2021
በቡሬ ከተማ የተገነባው የአቶ በላይነህ ክንዴ የዘይት: የሰሊጥ ማቀነባበሪያ :የሳሙና እና የኘላስቲክ ፋብሪካ ስራ መጀመሩን በአካል በመገኘት ከቡሬ ከተማ የንግድ ማበረሰብ የተውጣጡ ነጋዴዎች እና የንግድና ገበያ ባለሙያወች በፋብሪካ ባለሙያዎች አሰራር የአመራርት/ ቅደም ተከተሉ ገለጻ እየተደረገላቸዉ ጉብኝት አደረጉ። ሌሎችም ከከተማ አስተዳድሩ ቦታ የተቀበላችሁ ባለሀብቶች ወደ ስራ ብትገቡና ከተማችንን ማልማት ብትቸሉ መልካም ነው።