Arba Minch College of Health Science

Arba Minch College of Health Science Arba Minch College of Health Science one of Health Science Collages in the region striving to produce competent health professionals for the country

በአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሰጠ ያለዉ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ፡፡አርባ ምንጭ ነሐሴ 8፤ 2018 ዓ/ም (አርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ...
14/08/2026

በአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሰጠ ያለዉ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ፡፡

አርባ ምንጭ ነሐሴ 8፤ 2018 ዓ/ም (አርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)

በአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሰጠ ያለዉ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ፡፡

ኮሌጁ ከዚህ ቀደም በመደበኛነት ለማህበረሰቡ እየሰጠ የቆየዉን ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ልየታ አገልግሎት በማጠናክር እና ከክረምት የበጎ ፍቃድ መርሐ ግብር ጋር በማቀናጀት አገልግሎቱን እየሰጠ ይገኛል፡፡

በመርሃ ግብሩ የደም ግፊት ምርመራ፤ የደም ስኳር መጠን ልኬት፤ የዉፍረት መጠን ልኬት ከዚህም በተጨማሪ የኤች አይ ቪ ምርመራ አገልግሎት ለማህበረሰቡ በሰፊዉ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

ይነበብ!!!
06/08/2026

ይነበብ!!!

09/07/2026
ይነበብ!
04/05/2026

ይነበብ!

Address

Konso Sefer
Arba Minch'

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251468812572

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arba Minch College of Health Science posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Arba Minch College of Health Science:

Shortcuts

Share