31/08/2026
በአረካ ከተማ በሁሉም ቀበሊያት የባህል ፍርድ ቤት ዳኞች ሹሜት ተካዷል።
አረካ፦ዛሬ በቀን 25/12/2018 ዓም በሁሉም ቀበሊያት የባህል ሕግ መሠረት በማድረግ አለመግባባቶችን የሚፈቱ የባህላዊ ፍርድ ቤት ዳኞች በአራዳ ክ/ከተማ፣በሠፈረ ሰላም ክ/ከተማ፣በመሀል ክ/ከተማ፣በወይቦ ወጋ ማዘጋጃ፣ዮካራ ቀበሌ፣ዱቦ፣ጣድሳ፣ዶላ፣ወርሙማ፣ባሣ ጎፋራ ቀበሌዎች የባህላዊ ፍርድ ቤት ዳኞች ተመርጧል።በመርሃ ግብሩ መሠረት በምርጫ ሂደት ላይ ቅሬታ ያለው ማንኛውም ቅሬታ አቅራቢ ከቀን 27/12/2018ዓም እስኬ 28/12/2018ዓም ደረስ ለአረካ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቅሬታ መቀበያ ክፍል ቅሬታ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን።