Desalegn Getachew

Desalegn Getachew እግዚአብሔር አዋቂ ነው! https://www.youtube.com/-c3x

ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።‎መዝ113፥3
12/08/2026

ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።
‎መዝ113፥3

በሌላ ግለሰብ ስም የፌክ አካውንት ከፍቶ ህብረተሰቡን ማሳሳትም ሆነ የግለሰቦችን ስም ለእኩይ አላማ መጠቀም በሰው ህግ ወንጀልም በእግዜሩ ሀጥያትም ነው ። ፍላጎትህ ትግል ከሆነ  እውነታው ላ...
11/08/2026

በሌላ ግለሰብ ስም የፌክ አካውንት ከፍቶ ህብረተሰቡን ማሳሳትም ሆነ የግለሰቦችን ስም ለእኩይ አላማ መጠቀም በሰው ህግ ወንጀልም በእግዜሩ ሀጥያትም ነው ።
ፍላጎትህ ትግል ከሆነ እውነታው ላይ ቆመህ በግልፅ ታገል።

 #ማስታወቂያ​ለU-15 እና U-17 ዓመት በታች ታዳጊዎች እግር ኳስ ምልመላ የተመዘገባችሁ በሙሉ ሐሙስ በቀን 07/12/2018 ዓ.ም ከ15 ዓመት በታች ሀዋሳ አርቲፊሻል ሎጊታ ስታዲየም ከጠ...
11/08/2026

#ማስታወቂያ

​ለU-15 እና U-17 ዓመት በታች ታዳጊዎች እግር ኳስ ምልመላ የተመዘገባችሁ በሙሉ ሐሙስ በቀን 07/12/2018 ዓ.ም ከ15 ዓመት በታች ሀዋሳ አርቲፊሻል ሎጊታ ስታዲየም ከጠዋቱ 1:30 ትጥቅ ይዛችሁ እንድትገኙ እና ከ17 ዓመት በታች ከቀኑ 6:00 በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ሙሉ ትጥቅ ይዛችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳውቃለን። :-
Sidama Football Federation

"እጁ ንጹሕ የሆነን ሰው ማንም ባለሀብትም ሆነ ቡድን ሊገዛው አይችልም። ሙሰኛን ግን በሻይ፣ በውኃ፣ በላፕቶፕ ወይም በመሬት ታገኘዋለህ።" ( ዶ/ር)
11/08/2026

"እጁ ንጹሕ የሆነን ሰው ማንም ባለሀብትም ሆነ ቡድን ሊገዛው አይችልም። ሙሰኛን ግን በሻይ፣ በውኃ፣ በላፕቶፕ ወይም በመሬት ታገኘዋለህ።"

( ዶ/ር)

11/08/2026
 ።
10/08/2026

"ሌብነት ነቀርሳ ነው፤ ሀገርን ይበላል፤ ትንሽም ሆነ ትልቅ ሌብነት መጥፋት አለበት!" (ዶ/ር)
09/08/2026

"ሌብነት ነቀርሳ ነው፤ ሀገርን ይበላል፤ ትንሽም ሆነ ትልቅ ሌብነት መጥፋት አለበት!"
(ዶ/ር)

"ሌብነት ላይ ጠንከር ያለ ርምጃ እንወስዳለን፤ ማን ላይ እንደሚያርፍ አላውቅም፤ ማንም ላይ ቢያርፍም ግን ጠንከር ያሉ ሥራዎችን እንሰራለን"   (ዶ/ር)
09/08/2026

"ሌብነት ላይ ጠንከር ያለ ርምጃ እንወስዳለን፤ ማን ላይ እንደሚያርፍ አላውቅም፤ ማንም ላይ ቢያርፍም ግን ጠንከር ያሉ ሥራዎችን እንሰራለን"
(ዶ/ር)

የተሰጠህን ተጨማሪ ኃላፍትነት በብቃት የሚትወጣበት መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ።
06/08/2026

የተሰጠህን ተጨማሪ ኃላፍትነት በብቃት የሚትወጣበት መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ።

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Desalegn Getachew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share