14/03/2026
"Ayiidde Cambalaalla!"
Hawalle 2019 M.D Sidaamu Daga Diru Soorro Fichee Cambalaallate Ayyaanira Keerunni iillishinke/iillishinonke! Haaru
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ "ፊቼ-ጫምባላላ" በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
ፊቼ-ጫምበላላ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የመቻቻል ተምሳሌት የሆነ ታላቅ በዓል ነው። ይህ አዲስ ዓመት ለሁላችንም የሰላም፣ የብልጽግና እንዲሁም በስፖርቱ ዘርፍ የምንተጋበትና በስኬት የምንደምቅበት እንዲሆንልን የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል።
አይዴ ጫምባላላ