Bahir Dar Zuria Woreda Court

Bahir Dar Zuria Woreda Court Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bahir Dar Zuria Woreda Court, Government Organization, Bahar Dar Ghiorghis.

01/02/2021

የባህርዳር ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ማኔጅመንት የ2013 የመጀመሪያ 6 ወር የስራ ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገመ ። ለህብረተሰቡ አገልግሎት አሰጣጥ በትኩረት በማየት
* የፍታብሔር ጉዳይ 1402 መዝገብ
* የወንጀል ጉዳይ 434 መዝገብ
በድምሩ 1836 መዝገቦች ቀርቦልን 1576 ያህሉ የተከናወነ ሲሆን 260 መዝገቦች ለቀጣይ ሩብ ዓመት ተላልፏል ከዚህ ውስጥ 41 የወንጀል ጉዳይ በ RTD የተከናወነ ሲሆን 28 ጉዳዮች ደግሞ በዕርቅ የተከናወኑ መሆኑን አረጋግጠናል ። በኮቪድ 19 ምክንያት ረጅም ጊዜ የፈጁ ፋይሎችን በመከታተል እልባት እንዲያገኙ አቅጣጫ በመስጠት ውይይቱ ተጠናቋል ።

30/01/2021

የባህር ዳር ዙሬያ ወረዳ
ፍርድ ቤት ከሰተዳደር ምክር ቤቱ ጋር በመነጋገር የተዘዋዋሬ ችሎት ለመጀመር በጀት የመደቡልን ሲሆን ቅንባባ ቀጠና፣ይጎማ ቀጠና እና ይጎዲቀጠና ለህብረተሰቡ በቅርብ ተገኚተን አገልገሎት ለመስጠት ከፖሊስ እና ከአቃቢህግ ጋር ተቀናጅተን ከ 01/05/2013ጀምሮእየሰራን እን ገኛለን ፍርድ ቤት ከሰተዳደር ምክር ቤቱ ጋር በመነጋገር የተዘዋዋሬ ችሎት ለመጀመር በጀት የመደቡልን ሲሆን ቅንባባ ቀጠና፣ይጎማ ቀጠና እና ይጎዲቀጠና ለህብረተሰቡ በቅርብ ተገኚተን አገልገሎት ለመስጠት ከፖሊስ እና ከአቃቢህግ ጋር ተቀናጅተን ከ 01/05/2013ጀምሮእየሰራን እን ገኛለን።

25/01/2021

የባ/ዳር/ዙ ወረዳ ፍርድ ቤት ዳኞችና አስተዳደር ሰራተኝች ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለክልሉ ልዩ ሀይልና ሚልሻ የድጋፍ የሚሆን ከወር ደመወዛቸው 28600 ብር በላይ በማሰባሰብ ድጋፍ አድርገዋል።

Address

Bahar Dar Ghiorghis

Telephone

+251582261644

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar Zuria Woreda Court posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share