ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ

ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ አላማችን የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ፣ደንቦችን፣መመሪያዎችን እና መረጃዎችን በፍጥነትና በጥራት ለህብረተሰቡ ማድረስ ነው!!!
(6)

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
26/08/2026

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም፣ በጤና እና በፍቅር አደረሳችሁ።
24/08/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም፣ በጤና እና በፍቅር አደረሳችሁ።

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
17/08/2026

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ለዋናው ግቢ፣ ለቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት እና ለመርሳ ግብርና ካምፓስ መምህራኖችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋ...
15/08/2026

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ለዋናው ግቢ፣ ለቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት እና ለመርሳ ግብርና ካምፓስ መምህራኖችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ባህርዳር ላይ ቤት ለተደራጁ ሸር አድርጉላቸው።
12/08/2026

ባህርዳር ላይ ቤት ለተደራጁ ሸር አድርጉላቸው።

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ፡የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን  ለኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን  እና  ለሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት  ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደ...
11/08/2026

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ፡
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን እና ለሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 5 ቀን በወጣው መሠረት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች ለያንዳንዱ በተቀመጠው ሊንክ Online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡Good Luck!!

+ ለኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ሊንክ 👇
https://forms.gle/TY3WhC7Mohh2rhGr6

+ ለሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ሊንከ 👇
https://forms.gle/tT99DadA3scHnC8j7

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ፡የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለትምርት ምዘናዎችና ፈተናዎች አገልግሎት  ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣በቋሚነት መቅጠር ይ...
05/08/2026

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ፡
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለትምርት ምዘናዎችና ፈተናዎች አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሐምሌ 28 ቀን በወጣው መሠረት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች በተቀመጠው ሊንክ Onlin መመዝገብ ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡👇

https://forms.gle/8dCCcmTP7i1268pr6

Address

Bahir Dar
Bahir Dar
6000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share