18/02/2026
በሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ውስጥ የማይሰለፍ የትኛውም አደረጃጀት የሕዝብ ጠላት ነው።
አሁን ባለው የኢትዮጵያ ነባራዊ የፖለቲካ ሁኔታ ጦርነት ትውልድን ሊያሻግር አይችልም።
የጦርነት ነጋሪት የመትጎስሙና የሕዝብ ጠላትነት ውስጥ የተዘፈቃችሁ ሁሉ ከፊታችሁ ያለው ጊዜ የውድቀት ነው።
በሰላማዊ የትግል መስመር የተሰለፋችሁ ደግሞ ለትውልዱ ልዩ የድል ብሥራቶች ናችሁ።