24/03/2026
የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኢትዩጵያ ጤና ምርምር ኢንስትቲዩት(EPHI) እውቅና ተበረከተለት ።
ሆስፒታሉ በላብራቶሪ ዘርፍ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደ የBiosefty እና Slemta ውድድር ከፍተኛ ነጥብ በማስመዝገብ እውቅናና ሽልማት ተበርክቶለታል።
ተቋሙ በቀጣይ የላብራቶሪ አገልግሎቱን በምርመራ አይነት ብዛት ጥራት እና ሌሎች ተከታታይ የማሻሻያ ስራወችን በመስራት የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ዘርፈ ብዙ ስራወችን የሚያከናውን ይሆናል።