Amhara Design & Supervision Works Enterprise - ADSWE

Amhara Design & Supervision Works Enterprise - ADSWE Amhara Design & Supervision Works Enterprise is a public Enterprise

01/03/2023

የተከበራችሁ የፌስቡክ ተከታታዮቻችን ድርጅታችን እና የመንገድና ህንፃ ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ተዋህደው አንድ ኮርፖሬሽን በመሆናቸው ከዚህ በኋላ መረጃዎችን የምንለቀው አዲስ በተደራጀው ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ሥም ስለሆነ የአዲሱን ኮርፖሬሽን የፌስቡክ ገፅ እንድትከታተሉን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡

09/02/2023

አማራ የዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት እና መንገድና ህንፃ ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት ተዋህደው አንድ ኮርፖሬሽን ለማድረግ ሥራዎች ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ሌሎች የምደባና ተያያዥ ሥራዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚፈፀሙ ሲሆን አሁን በኮርፖሬሽኑ ሥም ሥራዎች መጀመር ስላለባቸው ከየካቲት 01/2015 ዓ.ም ጀምሮ በዚሁ መሠረት በያዛችሁት የሥራ መደብ ሥራችሁን በኮርፖሬሽኑ ሥም ከምንጊዜውም በላቀ መልኩ እያከናወናችሁ ቋሚ ምደባውን እንድትጠባበቁ እናሳስባለን፡፡
ኮርፖሬሽኑ!!!!!

18/01/2023

የክርስትና ዕምነት ተከታይ ለሆናችሁ የድርጅታችን አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም አጋር አካላት በሙሉ እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር የመተሳሰብ እና የብልፅግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!!

09/01/2023

እንኳን አደረሳችሁ!!!
እነሆ ድርጅታችን ከተቋቋመ 14 ዓመት ሞላው!!!!
አማራ የዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት ተቋቁሞ ወደ ሥራ የገባው ጥር 01/2001 ዓ.ም ነበር፡፡ ስለሆነም ድርጅታችን ለተቋቋመበት 14ኛ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ እያልን ድርጅታችን የተቋቋመበትን ዓላማ፣ ርዕይና ተልዕኮ ለማሳካት ካለፉት 14 ዓመታት በላቀ መልኩ እንድንረባረብ ጥሪ እያቀረብን በሥራ ሥምሪታችን ወቅት ከጎናችን ለነበራችሁ አጋር አካላትም ታላቅ ምሥጋና እናቀርባለን፡፡
በቅርቡ ደግሞ ድርጅታችን እና መንገድና ህንፃ ዲ/ቁ/ሥ/ድርጅት ውህደት በመፍጠር “ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ኮርፖሬሽን” በሚል ሥያሜ ከፍ ባለ አደረጃጀት ወደ ሥራ ለመግባት ጫፍ ላይ ደርሰናል፡፡

04/01/2023

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለ2015 ዓ.ም የገና በዓል አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!!

29/12/2022

Address

Bahir Dar
Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Design & Supervision Works Enterprise - ADSWE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share