Bahir Dar City Administration Agricultures Daily Posts

Bahir Dar City Administration Agricultures Daily Posts Announcing Agricultural daily activities for better achievement

04/04/2026
14/03/2026
14/03/2026

የግብርና ምርታማነትን የሚያሳድጉና የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋሙ ስትራቴጂዎች ይፋ ሆኑ
++++++++++++++++++++++++

| ግብርና ሚኒስቴር በዘርፉ የሚታዩ ተግዳሮቶችን ለመፍታትና የምግብ ዋስትናን በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ሁለት አዳዲስ ስትራቴጂዎችን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።

ይፋ የተደረጉት ስትራቴጂዎች ሀገራዊ አግሮ ኢኮሎጂ እና ሀገራዊ አግሮ ፎሬስትሪ ልማት ስትራቴጂ ሲሆኑ፣ ትኩረታቸውንም በአግሮ-ኢኮሎጂ (Agroecology) እና በአግሮ-ፎሬስትሪ (Agroforestry) ልማት ላይ አድርገዋል።

የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ እያሱ ኤልያስ (ፕ/ር) ስትራቴጂዎቹን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ፤ ግብርና አሁንም የሀገሪቱ የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ቢሆንም፣ ዘርፉ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በመሬት መራቆት፣ በአፈር ለምነት መሟጠጥና በደን መጨፍጨፍ ምክንያት ከፍተኛ ተጽዕኖ እየደረሰበት ይገኛል።

አዳዲሶቹ ስትራቴጂዎች እነዚህን ችግሮች በሳይንሳዊ መንገድ ለመፍታት ታስበው የተዘጋጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ በደረቅ ወቅት ስንዴ ልማት ያገኘችውን ስኬት ወደ ሩዝ፣ በቆሎ እና የቅባት እህሎች በማስፋት፣ ከውጭ የሚገባ ምርትን ሙሉ በሙሉ ለመተካትና ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እየሠራች መሆኑንም ሚኒስትር ዴኤታው ጠቁመዋል።

በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እስካሁን ከተተከሉት ችግኞች መካከል 60 በመቶ ያህሉ በአግሮ-ፎሬስትሪ ዘርፍ የተመደቡ ሲሆን፣ ይህም ምርታማነትን ለማሳደግና የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እንደሚያስችል አብራርተዋል።

ሀገሪቱ በዘላቂ የደን አስተዳደር በምታደርገው ጥረት ከዓለም የምግብ እና ግብርና ድርጅት (FAO) እውቅና ማግኘቷ የተጠቀሰ ሲሆን፤ ስትራቴጂዎቹ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ ውስጥ የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካትና የገጠሩን ክፍለ-ኢኮኖሚ ለመለወጥ ከፍተኛ ፋይዳ እንደሚኖራቸው ተገልጿል።

በታደሠ ብናልፈው
++++++++++++++++++++++
#ግብርና #ስትራቴጂ #ኢትዮጵያ

14/10/2025
06/10/2025
06/10/2025

An empty seed inside a mature coffee fruit (also known as a "blank bean" or "floaters" in coffee processing) can be caused by several factors during the plant’s development and fruit maturation. Here are the most common causes:
1. Poor Pollination or Fertilization
Incomplete or unsuccessful fertilization during flowering can prevent the seed (embryo) from developing properly, even if the fruit continues to mature.
Result: The cherry may look normal from the outside but contains no seed or only partially developed seeds.
2. Nutrient Deficiencies
Lack of essential nutrients such as boron, calcium, zinc, or nitrogen can interfere with seed development.
The Sue nutrients are crucial during flowering and early fruit formation.
3. Drought or Water Stress
Water stress during flowering or early fruit development can halt embryo formation.
Even short-term drought during critical growth stages can result in empty seeds.
4. Pests and Diseases
Insect pests such as the coffee berry borer (Hypothenemus hampei) can damage developing seeds.
Fungal or bacterial infections may also disrupt seed development.
5. Genetic or Hormonal Imbalance
Some plants naturally produce a percentage of fruits with undeveloped seeds due to genetic or hormonal issues.
Hormonal imbalance in the plant can cause seed abortion.
6. Overbearing or Overproduction
If a tree produces too many fruits, it may not be able to support proper seed development in all of them.
This leads to some fruits having no seeds or poorly developed seeds due to competition for resources.
7. Environmental Stress
Sudden temperature fluctuations, especially cold or heat during flowering or early fruit development, can result in poor seed set.
How to Identify?
Float test: Empty beans often float in water during processing.
Visually, the cherry may appear normal, but inside the seed is either shriveled or missing entirely.
Preventive Measures
Ensure adequate and balanced fertilization.
Provide consistent irrigation, especially during flowering and fruit set.
Control pests and diseases early.
Prune trees to maintain manageable crop loads.
Use improved varieties with better fertility and resistance traits.
""" Identified the reason and s
Source : From google

በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የአንድ ማዕከል አገልግሎት በማሰመረቅ በይፋ ስራ ጀመረ
06/10/2025

በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የአንድ ማዕከል አገልግሎት በማሰመረቅ በይፋ ስራ ጀመረ

የባህር ዳር ከተማ አስተዳር ግብርና መምሪያ የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓ.ም እቅድ ትውውቅ "አርቆ ማሰብ አልቆ መስራት" በሚል መሪ ሀሳብ ከተቋሙ የመምሪያ ሰራተኞ...
23/09/2025

የባህር ዳር ከተማ አስተዳር ግብርና መምሪያ የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓ.ም እቅድ ትውውቅ "አርቆ ማሰብ አልቆ መስራት" በሚል መሪ ሀሳብ ከተቋሙ የመምሪያ ሰራተኞች ውይይት አያካሄደ ነው።

በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር  ግብርና መምሪያ የግንድ ዘምቻ ቀበሌ የማዳበሪያ ግብዓት ለአርሶ አደሩ ተደራሽ እያደረጉ መሆኑን የቀበሌ ግብርና ባለሙያዎች ገለጹ።
21/09/2025

በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ግብርና መምሪያ የግንድ ዘምቻ ቀበሌ የማዳበሪያ ግብዓት ለአርሶ አደሩ ተደራሽ እያደረጉ መሆኑን የቀበሌ ግብርና ባለሙያዎች ገለጹ።

Address

Bahir Dar
NO

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar City Administration Agricultures Daily Posts posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category