12/04/2026
🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿
✝️ ክርስቶስ ተነስቷል! ✝️
🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿
👉 አለማትን በዘመን የቀመረ
🙏 ሞትን በትንሳኤ የለወጠ
🌹 ፍቅርን በቤዛነት ተክቶ ያሳየን
✝️ በቀራኒዮ ላይ የታየው
የሰማይና የምድር ባለቤት
✨ ስሙ ከምድር እስከ አርያም ድረስ
💫 ይክበር ይመስገን!
🌿🌼🌿🌼🌿🌼🌿🌼🌿🌼🌿
🌹 እንኳን ለጌታችን
ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ
የትንሳኤ በዓል
በሠላም በጤና አደረሳችሁ!
💖 በዓሉ ለእርስዎ፣
ለቤተሰብዎ
እና ለሚዎዷቸው ሁሉ
✨ የሠላም
✨ የፍቅር
✨ የአንድነት
እንዲሆንልዎ ከልብ እመኛለሁ።
🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿
🎉 መልካም በዓል!!! 🎉
🌴🌾 ታምር አይቸው 🌾🌴
🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿