03/03/2026
በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በባቲ ከተማ አስተዳደር የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን በይፋ አስተዋወቀ ይገኛል ።
በባቲ ከተማ አስተዳደር ፣ መጪውን 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ታሳቢ በማድረግ የፓርቲውን የፖለቲካ ማኒፌስቶ እና የመወዳደሪያ ምልክት እያስተዋወቀ ይገኛል ።
በዚህ መድረክ ላይ የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አህመድ ሁሴን እና የዞን አመራሮች ፣ የከተማና የወረዳ ከንቲባና አስተዳደሮች ፣ ስራ አስፈፃሚ አመራሮች ፣ እንደዚሁም የሀገር ሽማጊሌዎች እና የምንግስት ሰራተኞች ተገኝተዋል ።
በዚሁ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን አስመልክቶ ፣ በከተማችን እየተሰሩ ያሉ የምንገድ ስራዎች ፣ እንደዚሁም የከተማችን ኢንዱስትሪ ስፍራዎች ጉብኝት ተደርገዋል ።