Africa Children Union

Africa Children Union "Namni hojjatu hin dadhabu."--Nagaasee
Believe in God.

"Children deserve to grow, learn, and thrive in a digital world that is safe, inclusive, and designed with their best in...
17/06/2026

"Children deserve to grow, learn, and thrive in a digital world that is safe, inclusive, and designed with their best interests at heart.

I joined fellow spouses attending the G7 Summit for a discussion on the protection of children in the age of Artificial Intelligence. The conversation highlighted both the opportunities and challenges presented by rapidly advancing technologies, and the collective responsibility we share to safeguard children online.

As technology continues to shape our societies, governments, educators, parents, and technology developers must work together to ensure that innovation remains people-centred and that children’s rights, wellbeing, and safety are protected.

The future of technology must be one that empowers children while keeping them safe."
Mama Rachel Ruto

የመደመር አንቀጽየመደመር ነገ - ትውልድ ነው። እርግጠኛው ሀገር የመገንቢያ መንገድም ትውልድን በማነጽ ውስጥ ያለው ምሥጢር ነው። የዛሬ መልካም ውጤቶችና እሴቶች ቀጣይነት የሚረጋገጠው በትውል...
10/06/2026

የመደመር አንቀጽ

የመደመር ነገ - ትውልድ ነው። እርግጠኛው ሀገር የመገንቢያ መንገድም ትውልድን በማነጽ ውስጥ ያለው ምሥጢር ነው። የዛሬ መልካም ውጤቶችና እሴቶች ቀጣይነት የሚረጋገጠው በትውልድ ውስጥ ሲሠርጹ ነው።

የመደመር ግብ ሀገር የሚያጠነከር እሴትና ባህል መገንባት ስለሆነ፤ ራሱን ትውልድ የሚግባባበትና የሚነጋገርበት ቋንቋ ለማድረግ ይተልማል። በፍቅር፣ በወንድማማችነትና በኅብር የሚግባባ ትውልድን ለማነጽ።

መደመር የዛሬን ትውልድ ዐቅም በማሰባሰብ፣ ካለፈው ትውልድ የወረሳቸውን ጥንካሬዎች በማሳደግ፣ እንዲሁም ከፍተቶችን በማረም፣ የቀጣዩን (የመደመር) ትውልድ የምንመለከትበት የሃሳብ መነጽርና የመግባቢያ ሰነዳችን ነው፡፡ ይህ የትውልድ ግንባታ እውን እንዲሆን፤ በተገዳዳሪ አፍራሽ እይታዎች (ፓራዳይሞች) ውስጥ የመደመር ዕይታንና እሴትን ያለማሰለስ በትጋት ማሥረጽና ማጠናከርን ይጠይቃል።

የመደመር ትውልድ
ገጽ - መግቢያ

‎ልዩ ፍላጎት ያላቸው ሕፃናት እንክብካቤና ምላሽ አሰጣጥ ላይ ለአስፈፃሚ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ‎‎የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከSOS Children's village  ጋር በመ...
22/05/2026

‎ልዩ ፍላጎት ያላቸው ሕፃናት እንክብካቤና ምላሽ አሰጣጥ ላይ ለአስፈፃሚ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና


‎የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከSOS Children's village ጋር በመሆን ልዩ ፍላጎት ያላቸው ሕፃናት እንክብካቤና ምላሽ አሰጣጥ እና የአፍሪካ የህፃናት ቀን ሀገራዊ እቅድ ላይ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።

‎በመርሀ-ግብሩም ከሁለቱ የከተማ አስተዳደርና ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና የፍትህ ቢሮ አስፈፃሚ አካላት ተገኝተዋል።

‎የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የህጻናት መብትና ጥበቃ መሪ ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ዘቢደር ቦጋለ በንግግራቸው የህፃናት አያያዝ ስርዓትን የማሻሻል በተለይም ደግሞ ለችግር ተጋላጭና ልዩ ፍላጎት ያላቸው ህፃናት መብትና ደህንነት ለማስከበር በትኩረት መስራት ያስፈልጋል ብለዋል።

‎ልዩ ፍላጎት ለላቸው ሕፃናት እንክብካቤና ምላሽ እየሰጡ ያሉ አካላትን አመስግነው በቀጣይ በተጠናከረ አግባብ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

‎የዘንድሮ የአፍሪካ ህፃናት ቀን ልዩ ፍላጎት ያላቸው ህፃናት እና ድጋፍ እየሰጡ ያሉ ቤተሰቦችንና ተቋማትን መደገፍና በማጠናከር ለህፃናት የተሻለ ተጠቃሚነት አስቻይ ሁኔታ በመፍጠር እንደሚከበር ገልፀዋል።

‎አስፈፃሚ አካላትን ግንዛቤውን በመውሰድ ለተግባራዊነቱ የማስተባበር ስራ መስራት ይጠበቅባችዋል ሲሉ ተናግረዋል።

‎የረቂቅ ት/ትና ስልጠና መስጫ ተቋም ኃ/የተ/የግል/ ማህበር መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሪት ፍሬህይወት ይጨነቁ የግንዛቤና የአቅም ግንባታ ስልጠናው የሚፈለገው ለውጥ እንዲያመጣና ግቡን እንዲመታ መረባረብ እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ...
09/04/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል።

King Ronaldo and his amazing family ❤️❤️✨✨🇵🇹
16/03/2026

King Ronaldo and his amazing family ❤️❤️✨✨🇵🇹

Alana Martina a filha preferida de Cristiano Ronaldo ✨
09/03/2026

Alana Martina a filha preferida de Cristiano Ronaldo ✨

ልጃገረድእኔም ልጅነኝ ከልጅም አድጋ መንድጋ ወላድአስተምሩን እንማር ሁሉንም በተዋረድከወዲሁ  ለይተን እንድን ወልድ ልጅ እና ገረድ።እንኳን ለሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
07/03/2026

ልጃገረድ
እኔም ልጅነኝ ከልጅም አድጋ መንድጋ ወላድ
አስተምሩን እንማር ሁሉንም በተዋረድ
ከወዲሁ ለይተን እንድን ወልድ ልጅ እና ገረድ።

እንኳን ለሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

Address

Oromiya. News. Service
Bishoftu

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Africa Children Union posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share