Samara Logya Water Supply and Sewerage Service

Samara Logya Water Supply and Sewerage Service We Serve the community 💧✅️

We do not tolerate hate speech❌

Samara Awlisak Awashal takke ibi koqsoh qalaylit yengeleh geytima Samarâk ibi koqsoh dokonu.በአዋሽ እየተካሄደ ባለው የእግር ኳስ ውድድር...
15/08/2026

Samara Awlisak Awashal takke ibi koqsoh qalaylit yengeleh geytima Samarâk ibi koqsoh dokonu.

በአዋሽ እየተካሄደ ባለው የእግር ኳስ ውድድር ተሳታፊ የሆነው የሠመራ ከተማ እግር ኳስ ቡድን

"Qaago daabisiyya" inta itrol Lee kee faacissoh ayfaafayih k/buxa taama abeenit coox daabisak maacisse."ተስፋን መትከል" በሚል መ...
03/08/2026

"Qaago daabisiyya" inta itrol Lee kee faacissoh ayfaafayih k/buxa taama abeenit coox daabisak maacisse.

"ተስፋን መትከል" በሚል መሪ ቃል የአገልግሎት ፅ/ቤቱ ሰራተኞችና አመራሮች የአንድ ጀምበር አገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፏል::

02/08/2026

#ዜና

01/08/2026






01/08/2026





Ayrok 25/11/2018Subci 12:00 qembisimte 2 Sanatah Geegi daqaarak addal radeh suge suuqunta daqaarak yayyaaqeenimih taama ...
01/08/2026

Ayrok 25/11/2018

Subci 12:00 qembisimte 2 Sanatah Geegi daqaarak addal radeh suge suuqunta daqaarak yayyaaqeenimih taama meqennal gaba kalte.

Ciggilta taamomi kee gaadisiyyak beera fan gaba kalak ayfaf kah yaduurennah abaanamih taama akkuk geytimta.

ከንጋቱ 12:00 የተጀመረው በሎግያ ወንዝ ውስጥ ለ 2 ዓመታት ወድቆ የነበረውን HDP 315 የውሃ መስመር የማውጣት ስራ የተጠናቀቀ ሲሆን ቀሪ ስራዎችን እስከ ነገ በማጠናቀቅ አገልግሎቱን ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ይገኛል።

Water is Life!!

Maysaxxaga (Takkaawisso) ⚠️Logyi footimak Qaleh amol tan Lee kaalok (tankerik) Lee geyta maqmiilwak inkihAkah tamixxigen...
31/07/2026

Maysaxxaga (Takkaawisso) ⚠️

Logyi footimak Qaleh amol tan Lee kaalok (tankerik) Lee geyta maqmiilwak inkih

Akah tamixxigennah K/buxa Geegi daqaarih addal radeh geytima Leé suuqunta karmá weeqi beyaamak afal ugussuh gulgulussok gaba kalak taama fan culteh geytimtam tamixxige.
Tohuk amakkaquk beera kee beeca (25/11/2018 kee 26/11/2018) tama deraafil Leeh ayfaf yaggiriqqeemik amakkaquk faxxiima naharsi bica abtaanam massakaxxa luk sin naysixxige.

" Lee yaanam mano" 💧

📢 ማስታወቂያ | የውሃ አገልግሎት ጊዜያዊ መቋረጥ
📅 ቀን፡ ሀምሌ 25 ና 26/2018 ዓ.ም
ክቡራን የሎጊያ ከተማ ነዋሪዎች፣
ለከተማችን በአብዛኛው ሰፈሮች የውሃ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የውሃ መስመር ከሎግያ ወንዝ ለማውጣት በተጀመረው የጥገና ስራ ምክንያት፣ በአሁኑ ወቅት በከተማችን አንዳንድ አካባቢዎች የውሃ አገልግሎት መቋረጥ አስገዳጅ ሆኖ ተገኝቷል በመሆኑም በ03 ቀበሌ፦
▪️ አየር ጤና ሰፈር
▪️ ሎጊያ ሆስፒታል አካባቢ
▪️ ለውጥ መንገድ
▪️ High School አካባቢ
▪️ ከአዲሱ የውሃ መስመር ተጠቃሚ ደንበኞች
👉 ሀምሌ 25 ና 26/2018 ዓ.ም የውሃ አገልግሎት እንደማይኖር እያሳወቅን አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

የሰመራ–ሎጊያ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት
💧 ውሃ ሕይወት ነው!

23/11/2018Samara Logyi Magaalah Xiinissok Lee kee Faacissoh Ayfaafayih k/buxa Logyi footimak Weeqak amakkaquk Geegi daqa...
30/07/2026

23/11/2018

Samara Logyi Magaalah Xiinissok Lee kee Faacissoh Ayfaafayih k/buxa Logyi footimak Weeqak amakkaquk Geegi daqaarak Leeh addal raddeeh Der waktih daqar addal yan Lee suuquntay Qaleh amo lee yaayyaaqe K/buxa isi duddal ugussaamih taama qembisseh.

አገልግሎት ፅ/ቤቱ በጎርፍ ምክንያት በሎግያ ወንዝ ውስጥ የገባውና ለረጅም ጊዜያት በወንዙ ውስጥ የነበረውን የሰለሜ ታንከር ገቢ 315 HDP ፖይፕ በራስ አቅም የማንሳት ስራ ተጀምሯል።

Lee Yaanam Mano!
ውሃ ህይወት ነው!
Water is Life!

ውሃ መቆጠብ የፍጆታ ክፍያዎችን ይቀንሳል፣ ውሃን ለመቅዳትና ለማጣራት የሚወጣውን የኃይል ፍጆታ ይቆጥባል፣ እንዲሁም የካርቦን አሻራን ለመቀነስ ይረዳል። በተጨማሪም የተፈጥሮ ሥነ-ምህዳር እንዳ...
13/07/2026

ውሃ መቆጠብ የፍጆታ ክፍያዎችን ይቀንሳል፣ ውሃን ለመቅዳትና ለማጣራት የሚወጣውን የኃይል ፍጆታ ይቆጥባል፣ እንዲሁም የካርቦን አሻራን ለመቀነስ ይረዳል።

በተጨማሪም የተፈጥሮ ሥነ-ምህዳር እንዳይመናመን በመጠበቅ በድርቅ ወቅት አስተማማኝ የውሃ አቅርቦት እንዲኖር ያደርጋል።ውሃን የመቆጠብ ዋና ዋና ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው፦

አነስተኛ የፍጆታ ክፍያ፦ አነስተኛ ውሃ መጠቀም ለቤተሰብ እና ለንግድ ተቋማት የሚወጣውን የወርሃዊ የውሃ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ወጪን በቀጥታ ይቀንሳል።

የኃይል ቁጠባ፦ ውሃን ለማጣራት፣ ለማሞቅ እና ወደ ቤቶች ለመቅዳት ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ያስፈልጋል። በመሆኑም የውሃ አጠቃቀምን በመቀነስ የኃይል ፍጆታን እና የግሪንሀውስ ጋዝ ልቀትን በተዘዋዋሪ መቀነስ ይቻላል።

የአካባቢ ጥበቃ፦ ውሃ በተፈጥሮ ወንዞች እና በከርሰ-ምድር የውሃ አካላት ውስጥ እንዲቆይ ማድረግ ተጋላጭ የሆኑ የውሃ ውስጥ ሥነ-ምህዳሮችን ለመጠበቅ እና የአካባቢውን የዱር እንስሳት ለመደገፍ ይረዳል።

ለድርቅ ዝግጁ መሆን፦ የዕለት ተዕለት የውሃ ፍጆታን መቀነስ ረጅም የድርቅ ወቅቶች በሚከሰቱበት ጊዜ በአካባቢው የውሃ ማጠራቀሚያዎች ላይ የሚፈጠረውን ጫና በማቃለል ከባድ የውሃ እጥረትን ይከላከላል።


Ayrok 04/11/2018 I.L.LAsaakî Macsenta Samara Logyi Magaalah Xiinissok Lee Kee Faacissoh Ayfaafayih K/buxa kutbê buxak Na...
11/07/2026

Ayrok 04/11/2018 I.L.L

Asaakî Macsenta Samara Logyi Magaalah Xiinissok Lee Kee Faacissoh Ayfaafayih K/buxa kutbê buxak Naharsi saqal edde anuk Wagittah tan mihrat leelah ayfafa edde antacayyimuk geytima WUMIS (Water Utility Management Information System) duddi gablusiyyih aydakaakan Rakaakayak Magaala Daddos kee Xisne biiroh Handagal K/buxak ICT mihratlih yan Qabdu Qali miraacisak antacayyimuk maacise.

በአገልግሎት ፅ/ቤቱ WUMIS (Water Utility Management Information System) አገልግሎትን ለማሻሻልና አገልግሎቶችን በብዛት ወደ ዲጅታል ሲስተም ለማሳደግ ዋና ስራ አስኪያጁ በተገኙበት ለሚመለከታቸው ሠራተኞች የአቅም ግንባታ የፅ/ቤቱ አይ ሲ ቲ ባለሙያ አብዱ አሊ አመካኝነት ስልጠና ተሰጥጧል።

Address

Semera
Dafala

Opening Hours

Monday 02:00 - 06:00
09:00 - 11:00
Tuesday 02:00 - 06:00
09:00 - 11:00
Wednesday 02:00 - 06:00
09:00 - 11:00
Thursday 02:00 - 06:00
09:00 - 11:00
Friday 02:00 - 05:00

Telephone

+251336660611

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Samara Logya Water Supply and Sewerage Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share